ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ|

ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ|

ተጨማሪ ያንብቡ:  ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው "ዝማምነሽ ታወር" ሕንጻ ከወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በሥጦታ ተበረከተለት

2 Comments

  1. የአማራ ፋኖና ሚኒሻ ጀብዱ እየሰራ የመከላከያ ደጀን መሆኑ እያሳያ ሲሆን የሚማርኩት ስናይፐር እና ዘመናዊ መሳሪያ እንዳይዋጋበት የሚቀማ ከሆነ አደጋ ነው፡፡ ይልቅ ፈጣን ስልጠና እና እገዛ እየተደረገላቸው መሳሪያው እየተመዘገበ ቢሰጣቸው እና ውጊያው ቶሎ እልባት እንዲያገኝ ማድረግ ነው እንጂ የሚሻለው፡፡ ትኩረት ቢሰጠው ጁንታው ከወደቀ በኃላ መሳሪያውን ሊመልሱ ይችላሉ፡፡

  2. የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብት ዘርፎ ምን ያለከማቸው መሳሪያ ነበር፡፡ አገሪቷ ያ ሁሉ ዝርፍያ ባይደረግባት አሁን የት በደረሰች ነበር፡፡ አሁንም ነቀርሳው ከተወገደ ያወደሙትን ለመመለስ እስከአሁን ከዘረፉት አይበልጥም፡፡ በቀጣይ ቢኖሩም ከዚህ የባሰ ጥፋት፣ ኪሳራ፣ ውድቀት እና አገር የሚባል ስም ለመቀጠሉም አዳጋች ነው የሚሆነው፡፡ ስለዚህ ከአጥፍቶ ጠፊ ድሮስ ምን ይጠበቃል፡፡ ካወደሙት የቀረው ይበቃናል፡፡ የነሱ ነብስ ግን ወየውላት … ለነገሩ ምንስ የእምነት ፍርሃት አለባቸው፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን ዳግም እንደተወለደ ይቆጠራል ከነሱ ሲገላገል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share