አርቲስት ሻምበል በላይነህ በሳዑዲ አረቢያ ለተሰቃዩና ለሞቱ ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ አቀነቀነ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ከሰሞኑ በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱትና ለተጎዱት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ።

ሃገራዊ ዘፈኖችን በብዛት በመዝፈን የሚታወቀው ሻምበል በላይነህ ከሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ቆመው አሁን ያለው ስርዓትን “የምትሰራው ጥፋት ነው፤ አስተካክል” ከሚሉ ጥቂት አርቲስቶች መካከል አንዱ ሲሆን፤ ዛሬ የለቀቀው ነጠላ ዜማም እንዲሁ ለሃገሩም ሆነ ለወገኑ ያለውን ፍቅር የገለጸበት ነው። ሻምበል በተለይ ኢትዮጵያውያኑ በሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ አለን ብለው ቢጠጉ ስለመገፋታቸው በዚህ ነጠላ ዜማው ላይ አቀንቅኗል። ዘፈኑን ተካፈሉት፦

ተጨማሪ ያንብቡ:  ትግሉ መቼ ነው ከመግለጫ እስር ቤት የሚወጣው | Hiber Radio Special program

3 Comments

Comments are closed.

Share