March 4, 2013
1 min read

“ከህጋዊው አባታችን አቡነ መርቆሪዮስ ጋር የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንቁም” – አቡነ ሳሙኤል

(ዘ-ሐበሻ) “የቤተክርስቲያንና የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ህጋዊ አባታችን በስደት ላይ ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትርያሪክ ዘኢትዮጵያ መሆናቸውን አምነን ይህ የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ በፍቅርና በሰላም የቅዱስነታቸውን መመሪያ እየተቀበልን እስከመጨረሻው ድረስ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንድንቆም በእግዚአብሔር ስም ጥሬያን አቀርባለሁ።” ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል – የዲሲና ቨርጂኒያ ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በጽሁፍ ባስተላለፉት መልዕክት አስታወቁ።
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Go toTop