January 13, 2017
1 min read

Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt 1 – SBS Amharic

https://youtu.be/mJF6yhYoXSw

Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt 1 – SBS Amharic

2 Comments

  1. uffff enezeh sewoch demo

    ke Amara ras aywerdum

    be Ethiopia mider ye Biher chkona belo neger alneberem

    enantew yametachut tata new !!

  2. »> ዶ/ር “ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም” በዘመናችሁ የ፳፩ ዓመት ልጅ እንኳን ኢትዮጵያን ታሪክና ሕዝብ ሱቅ ተልኮ የተጠቀለለ ሱኳር ገዝቶ በጥንቃቄ ለማምጣቱ ዋስትና የለውም። ያ..ትውልድ እራሱን በጣም ልዩና ምጥቅ የማድረጉ ሁኔታ ዋለልኝ መኮንን በ፴፭ ዓመቱ ፲ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ከቆየ…እናቱ ሆድ ትምህርት ጀምሮ ነበር ማለት ነው። ኢህአፓና ህወአት ሻቢያ ኦነግ የአንድ ጥርብ ኮብል እስቶን ናቸው። የሚገርመው የዋለልኝ መኮንን ጽሑፍ ይዤ ጫካ ገባን ያሉትን ህወአት/ሻቢያን ዶ/ር ተብዬው ዛሬ ያስተባብላሉ !? ይህ የጋቢና ነጠላ የትግሬ ብቻ ሲሉ እንኝህ ሰዎች ሸማኔውን ኦሮሞ ዶርዜ ጉራጌ ሁሉ ያልነበረ አሁን የተፈጠረ ቅጠል በልቶ ቅጠል ለብሶ የኖረ ብለው ማዋረድን ማን ፈቀደላቸው!? ግልስቡ ስለብሔራዊ ቋንቋ መግባቢያነት ሲጠየቅ ኔሽን/እስቴት ቢልዲግ እያለ ጥያቄውን ያጭበረብራል።
    ***እኔ እንደሚገባኝ ሥልጣን ያልተሳካላቸው፡ በኮታና በጉዲፈቻ የነጭ ባሪያ የሆኑ ምሁርነታቸው እንዲታወቅ ከኋላቸው መጽሐፍ መደርደርደሪያ ሥር ተሸጉጠው፡ በመስኮት ብቅ እያሉ የቃረሙተን የነጭ አብዮትና መጽሐፍ(ማሌሊት) ሁሉ በነጻ ሚዲያ ያምታታሉ፡ ሀገር አተራምሰው፡ ትወልድ ለእሳት ማግደው፡ ለመጥፋታቸው ምንም የተፀፀቱ አደሉም። ጭራሽም ድሮ ብሔር ብሔረሰብ እራሱን በራሱ አላሰተዳደረም…በቋንቋው አልተናገረም! አልተማረም ሲሉ ዛሬ ሕዝቡ በቋንቋዬ ብናገርም፡ በራሴ ሰው ብተዳደርም ከልመና፡ ከቸነፈር፡ ስደትና እርስበእርስ መተላለቅ አልዳንኩም ለሚል ሕዝብ አሁንም ነጠላ ጋቢ፡ እንጀራና ወጥ፡ ሃይማኖትና ባሕል…ልዩነታችን ውበታችን! ይሉታል። ሠርቶ እንዳይበላ በወሬ ይቆዝሩታል፡ያለ ጥሪት በተስፋ የጀዘበ ትውልድ እንዲሆን ይጥራሉ፡ኢህአፓ ወደውስጥ ህወአት ወደውጭ ሻቢያ ወደጎን ተገንጣዮች ወደታች በአንድ ዓላማ ሲጓተቱ ማየትን የመሰል አሳዛኝና አሳፋሪ ነገር የለም። አይ የዚህ የዋህ፡ ጨዋ፡ማይምን ሕዝብ በገዛ ልጆቹ የሚደርስበት ተደራራቢና ተደጋጋፊ ቅጣትና ግፍ! * ለመሆኑ ውጭ ሀገር ተሸጉጦ ከመደንፋት ተራራውም ሜዳውም ያው ገባ ገባ በሉ!በእናንተ የተልኮ ትምህርት የድሃ ልጅ ጭዳ እያላችሁ እስከመቼ!?በሕግ አምላክ ባላችሁበት አፋችሁን ዝጉ።አራት ነጥብ።

Comments are closed.

አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ 2 2
Previous Story

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት

Next Story

የኢትዮጵያ ፈተናዎችና መፍትሔ መንገዶች አስተያየት — በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop