September 16, 2024 ዜና 1 min readስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ | Anchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮAnchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email አርበኛአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ 3 Comments ጎበዝ ይህ አማራ የተሰራበትን ያለማወቅ ነው አማራ ልክስክስ አይደለም ቀምቶ ይታወቃል እንጅ ከሱማሌም ሆነ ትግሬና ሻቢያ ፊቱን አያዞርም በክፉ ጊዜ የሚደርስለትን አምሌኩን ይማጸናል እንጅ ከሰሞኑ እንዳየነው ጥይት ሳይተኩስም ጠላቶቹ ዶጋ አመድም ይሆኑለታል። ጻድቃን በትግሬዎች መሀል ባስፈጀው ህዝብ መሀል ከሱ በፊት እኛን ይድፋን ባሉ ትግሬዎች መሀል ብን ብሎ ጠፋ ሲባል ማን ያምናል። ትግሬና ሻቢያ ሰማዩን በእርግጫ እንዳልመታ ሁሉ የዘረፈውን ሀብት የሚያደርገውን አጥሮ በቅዠት ሲያደር። ዝም ብሎ ማየት ነው።Replyቀምቶ ይታጠቃል ለማለት ነውReplyበጣም ያሳዝናል ከዚህ ሁሉ ጥፋት ጋር ከትግሬ አብሬ እሰራለሁ ትላለህ ያሳዝናል፡፡ ህገ መንግስት ቀርጾ የአማራን የህክምና መሳሪያዎችን ነቅሎ ወስዶ አማራን አዋርዶ ሰብሉን አቃጥሎ ማፈሪያዎች ናችሁ ምን ጎደላችሁ እራሳችሁ ችላችሁ ብትቆሙ፡፡ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አትሞዳመዱ ውድቀታችሁን ያፋጥናል፡፡ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Storyየተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ Next Storyየባልደራስ ፓርቲ መግለጫ: የአዲስ አበባ ህዝብ የብልፅግና መንግስት የቤት ፈረሳ ይበቃል ሊል ይገባል Latest from Blog ዶ/ር አክሎግ ቢራራ፡ አያ ውበትም ጨቋኝ ተባለ? ዶ/ር አክሎግ ቢራራ፡ አያ ውበትም ጨቋኝ ተባለ? የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል። ©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ወደ ቀበሌው በመግባት ሰኔ 3 ቀን የአብይ አስተዳደርና የዶ/ር ብርሃኑ አኒ-ሚኒ-ማኒሞ የጠ/ሚ አብይን የ2017 ዓ.ም. እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን ከፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩት፡፡ዘመኑ ላይ ተፈላሰፉበት ወይስ ምንድን ነው ነገሩ? ዘመን እድል ነው አሉን፡፡ እድል ማለት እንደ አማርኛው መዝገበ ቃላት ትርጉም ከሆነ እጣ ክፍል፣ ግንባር የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ ‘ምርጫችን በሀገራችን መስራት ነበር። ግን ስላልቻልን፥ ተሰደድን” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ‘ምርጫችን በሀገራችን መስራት ነበር። ግን ስላልቻልን፥ ተሰደድን” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ
ጎበዝ ይህ አማራ የተሰራበትን ያለማወቅ ነው አማራ ልክስክስ አይደለም ቀምቶ ይታወቃል እንጅ ከሱማሌም ሆነ ትግሬና ሻቢያ ፊቱን አያዞርም በክፉ ጊዜ የሚደርስለትን አምሌኩን ይማጸናል እንጅ ከሰሞኑ እንዳየነው ጥይት ሳይተኩስም ጠላቶቹ ዶጋ አመድም ይሆኑለታል። ጻድቃን በትግሬዎች መሀል ባስፈጀው ህዝብ መሀል ከሱ በፊት እኛን ይድፋን ባሉ ትግሬዎች መሀል ብን ብሎ ጠፋ ሲባል ማን ያምናል። ትግሬና ሻቢያ ሰማዩን በእርግጫ እንዳልመታ ሁሉ የዘረፈውን ሀብት የሚያደርገውን አጥሮ በቅዠት ሲያደር። ዝም ብሎ ማየት ነው።Reply
በጣም ያሳዝናል ከዚህ ሁሉ ጥፋት ጋር ከትግሬ አብሬ እሰራለሁ ትላለህ ያሳዝናል፡፡ ህገ መንግስት ቀርጾ የአማራን የህክምና መሳሪያዎችን ነቅሎ ወስዶ አማራን አዋርዶ ሰብሉን አቃጥሎ ማፈሪያዎች ናችሁ ምን ጎደላችሁ እራሳችሁ ችላችሁ ብትቆሙ፡፡ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አትሞዳመዱ ውድቀታችሁን ያፋጥናል፡፡Reply
የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል። ©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ወደ ቀበሌው በመግባት ሰኔ 3 ቀን
የአብይ አስተዳደርና የዶ/ር ብርሃኑ አኒ-ሚኒ-ማኒሞ የጠ/ሚ አብይን የ2017 ዓ.ም. እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን ከፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩት፡፡ዘመኑ ላይ ተፈላሰፉበት ወይስ ምንድን ነው ነገሩ? ዘመን እድል ነው አሉን፡፡ እድል ማለት እንደ አማርኛው መዝገበ ቃላት ትርጉም ከሆነ እጣ ክፍል፣ ግንባር
‘ምርጫችን በሀገራችን መስራት ነበር። ግን ስላልቻልን፥ ተሰደድን” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ‘ምርጫችን በሀገራችን መስራት ነበር። ግን ስላልቻልን፥ ተሰደድን” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ