“የትግራይ ሕዝብ፤ ሕዝብን እንደ ሕዝብ ጠላት አድርጎ ፈርጆ አያውቅም” ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

መቀሌ — VOA “የትግራይን መሬትን ወረው የያዙ ኃይሎች በአስቸኳይ ይውጡ ካልሆነ ግን ባለፉት ስምንት ወራት እንዳደረግነው ሁሉ ታግለን መብታችንን እናስከብራለን” ሲሉ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። “የትግራይ ሕዝብ፤ ሕዝብን

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ምጥ (ዶ/ር መኮንን ብሩ)

/

ኢትዮጵያ የልጆቿ እናት ብቻ ሳትሆን የልጆቿም ባሪያ ሆና የመከራ ምጧን ከተያያዘችዉ ዘመናት ተቆጥረዋል። አንዳንዶች ልዩ ወራሽ ነን ብለዉ ዘወትር ቀስፈዉ እንደሚይዟት ሁሉ ጥቂት የማይባሉትም እራሳቸዉን የእንጀራ ልጅ አድርገዉ የእስትንፋሷን መቆም የሚማፀኑም በርክተዋል።

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ተፋሰሳት መራቆት በግድቦቻችና ውሀዎቻችን ላይ ያመጣው አደጋ  – ሰርፀ ደስታ

/

ኢትዮጵያ በውሀ ሀብት ትልቅ አቅም ያላት እንደሆነች ቢታወቅም ከጊዜ ወደጊዜ እደረሰ ባለው የተፋሰሰ መራቆት ምክነያት የተፈጥሮ የውሀ አካላቶቿ ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ ነው፡፡ የዓለማያ ሐይቅ አይናችን እያየ ደርቋል፣ አቢያታ ሐይቅ ሊጠፋ ትንሽ ነው

ተጨማሪ
1 2 3 4