የሶማሌ ክልል ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው አብዛኞቹ ባለስልጣናት ከሃገር አምልጠዋል

በቅርቡ ከአቶ አህመድ ሺዴ ጋር የነበረውን አለመግባባት በሽምግልና የፈቱት አቶ ሙስጥፋ ኡመር የሚመራው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት  በጅግጅጋ ከተማ እያደረገ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ ላይ  የ12 ስራ አስፈፃሚ አባላትን ያለመከሰሰስ መብት ማንሳቱ ታወቀ:: በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ያለመከሰሰ መብታቸው የተነው የክልሉ ባለስልጣናትን ስም ዝርዝር አድርሶናል::

https://www.youtube.com/watch?v=QY21a9JgtmU&t=58s

ተጨማሪ ያንብቡ:  በአማራ ክልል ሰርጎ የገባው የአሸባሪው ህወሀት ሀይል መደምሰሱን በሰሜን ወሎ ግንባር የተሰማራው የሰራዊት ክፍል አስታወቀ
Share