January 9, 2019
1 min read

ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው

93626

ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s

ምንጮቻችን እንደገለፁልን በተለይ ከናሁ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ድርድሩ እየተጠናቀቀ ነው፡፡ በዛሬው እለትም በሬዲዮ ጣቢያው የሚሰሩ ሰራተኞችን ሰብስባ ስለጣቢያው ሽያጭ ተናግራለች፡፡ ሽያጩ በምን መልክ እንደሚሆን ያልታወቀ ሲሆን ካፒታል ጋዜጣ ግን በ16 ሚሊዮን ብር እንደተሸጠ ዛሬ ዘግቧል፡፡ ይሁንና ምንጮቻችን የገንዘቡ መጠን ገና እንዳልተወሰነ ነግረውናል፡፡

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ እያካሄደ መሆኑ ተሰማ::

1 0
Previous Story

ፋሲል 1 ወልዋሎ 0

93629
Next Story

“የትግራይ ክልል መንግስት አዝዞ ነው”

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop