June 5, 2018
1 min read

የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ ተወሰነ

91742

የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ; የባቡር፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴል እና የተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በአክሲዮን ሽያጭ ወደ ግል ዘርፍ እንዲተላለፉ ወስኗል።

https://www.youtube.com/watch?v=rfL4_r9TwdU

8 Comments

  1. ፕሪይቬታይዜሽን የሚደገፍ ቢሆንም አንዳንድ የኢኮኖሚ ተቁዋማት በመንግስት እንዲካሄዱ የሚመረጥበት የተለያዩ ሁኔታዎች ይኖራሉ። ከተጠቀሱት ዉስጥ ኤሌክትሪሲቲ በባህሪው በሞኖፖል ያለ ተፎካካሪ የሚቀርብ አገልግሎት በመሆኑ በግል ከተያዘ በተጠቃሚው ላይ በየጊዚው የዋጋ ቁለላ ሊከሰት ይችላል፡፡ የ ቴሌ አገልግሎትም እንደዚሁ።
    አየር መንገዱ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የ ዜጎች መኩሪያ ሆኖ የቆየ ከመሆኑም በላይ አትራፊ መሆኑ ይነገራል። ታዲያ ያልተበላሸ ሞተር ለምን ይጎረጎራል? መኩሪያነቱስ ለምን ይበረዝ? ትንሽ ቆሎ ይዘህ ወደ አሻሮ ተጠጋ እንዳይሆን ነገሩ።

  2. If these big companies transferred(privatized)to individuals or companies we afraid that those EFORT(TPLF)companies hijack and control the economy indirectly so Dr. Abey should think about it if he really has power to do it.

  3. Indeed, it is a fundamental shift towards a market economy! but the goal must be to build a knowledge economy – sales of the enterprises must be based on competence profiles of the buying firms yet to come.

  4. የህወሃት ካምፓኒዎች እነ ኢፈርት ከሃገሩቱ በዘረፉት ገንዝብ ሊገዟት ነው ማለት ነው፡፡ የወያኔ ንብረት የሆነው ኢፈርት መወርስ ነው ያለበት፡፡ ኢፈርት የተዘረፍ የህዝብ ንብረት ነው፡፡

  5. The enemy regime has no business tampering with the fates of any of the aforesaid enterprises.

    The Woyane Tigre occupation of Ethiopia is on the verge of being dismantled. Of course the mortal enemies of the Ethiopian people would go to any length to destroy what is left of our country.

    It is therefore incumbent on us all to garner the courage to stop this Tigre menace once and for all.

  6. midre Tultula ,

    The companies shares will be availed at STOCK MARKET .That is how big companies sell their share . Or , Ethiopia will start its own stock market .

    THAT IS HOW BUSINESS RUN !!

Comments are closed.

Previous Story

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

Next Story

ያላዩት አገር ሲናፍቅ፥ የአዲስ መንግሥት ምኞት (ጌታቸው ኃይሌ)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop