የቢቢኤኑ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በአሜሪካ የሚገኙትን አቶ ስብሃት ነጋን አፋጠጣቸው ድምፃችን ይሰማ …..
ተጨማሪ ያንብቡ:  ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

4 Comments

  1. እየተከተለ ተሣደበ እንጂ መቼ አፋጠጣቸው ይህ እኮ የተናጋሪውን ብልግና እንጂ ሙያተኝነት አያሣይም

  2. አሜሪካ ዉስጥ ቢታሰር ምን እንዳይሆን ነው ጫካ ዉስጥ አፈር ላይ ድንጋይ ተንተርሶ ተኝቶ የለም እንዴ? እንደኔ እንደኔ እሱን ጥርሱን አራግፎ መታሰር ነበር ለራሱ በደንብ እንክዋን መራመድ የማይችል ሰው ደበደበ ነው የሚባለው? ለኔ ይሄ ትልቅ እንቆቅልሽ ነው ተደብዳቢውስ ምን አይነት ሰው ነው ? ጥፍራሙ ስብሃት መኪና ዉስጥ እስከሚገባ ድረስ ከንግግር በስተቀር ጠብ አልታየም እርግጥ ሆኖም ከሆነ ስብሃት ህግ ምን እንደሆነ ማወቅ አለበት መታሰርና ካሳም መክፈል አለበት ሁለተኛም ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መደርግ አለበት

  3. የጋዜጠኝነትን ስነምግባር የሚያውቅ አይመስለኝም ለመሆኑ ጋዜጠኛ? ነው እሱ መብት እዳለው ሌላውም መብት እንዳለው ማወቅ እንዴት ተሳነው?he jest an immature and emotional person to me!

Comments are closed.

Share