አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ

አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል። አቶ ጌታቸው በትእምት (በመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ በኋም በሴመንት ፋብሪካ) ሓላፊ የነበረና ከወይዘሮ አዜብ መስፍን ተጣልቶ ስራው የለቀቀ ነው።

ወደ ሰሜን አሜሪካ ተጉዘው ከነበሩ የህወሓት አባላት ግማሾቹ ፈርተው አሜሪካ መቅረታቸው ታውቋል። ከነዚህ የጠፉ ባለስልጣናት መካከል የማረት ሐላፊው አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ አንዱ መሆኑ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው (የተኽለወይኒ ራሴ አኣላረጋገጥኩም)።

ዓረና ትግራይ ፓርቲ ጉባኤው በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ ‘ዘ ዊክኤንድ’ በእናቱ ስም የሰየመውን የኢትዮጵያ ቡና ለገበያ ሊያቀርብ ነው

14 Comments

    • ወንድም Aschalew,
      ለእረፍት አሜሪካ ከነቤተሰቡ ሊዝናና የሚያስችለው ብር ምን ያክል ብር እንደሆነ ታውቀዋለህ? እሱ በሚያገኘው ደሞዝ ከነቤተሰቡ አሜሪካ ሄዶ ሊዝናና አይችልም ብሩ አይበቃውምና:: ቤተሰብ ከተባለ ሁለት ወንድማማች ከነሚስቶቻቸው:: እያንዳንዳቸው 1 ልጅ ቢኖራቸው አጠቃላይ ቢያንስ 6 ሰው ማለት ነው:: ለ1 ሰው የአውሮፕላን ቲኬት ቢያንስ 1200 USD ቢሆን ለ 6 ሰው አጠቃላይ 7200 Dollar ይሆናል:: ሊዝናኑ ከሄዱ ቢያንስ 1 ሳምንት ይቆያሉ ብለን ብናስብ እንኳን ለ1 ሌሊት አልጋ በጣም ርካሽ እንኳን ቢይዙ ለ1 አልጋ 150 USD ቢሆን (በዚህ ዋጋ አይገኝም ግን እንደው በጣም በጣም እናሳንሰው ቢባል እንኳን):: አጠቃላይ 3 አልጋ ቢይዙ በቀን 450 USD, በ7 ቀን 3150 USD ይሆናል:: ምግብ ቁርስ ምሳ እራት በጣም ተቸግረው ደካማ ምግብ ቢበሉ ብለን ብናስበው እንኳን ለ1 ሰው በቀን 18 USD ቢሆን አጠቃላይ የምግብ ለ6 ሰው 108 USD ይሆናል:: ትራንስፖርት ከAir port to hotel and back to air port, እናም በቆይታቸው ከተማው ውስጥ ለ1 ሰው 200 USD ቢሆን ለ 6 ሰው 1200 ይሆናል:: ሌላውን ሁሉ ወጪ ትተን ከላይ በጠቀስነው ብቻ ብናሰላው በ7 ቀን ውስጥ 7200+3150+108+1200= 11,658 USD ይሆናል:: ወደ ብር ብንለውጠው (x18)=209,844 ብር ነው:: ይሄ እንግዲህ በጣም በጣም በርካሹና በጣም በተጨናነቀ መልኩ ከሄዱ ነው:: ያውም በተሰቡ 6 ብቻ ከሆነ::
      ደሞዛቸውን አስበው:: የመለስ ዜናዊ ደሞዝ ከ4000 እስከ 5000 ብር እንደሆነ ተደጋግሞ ተነግሮናል:: የነኚህ ሰዎች ደግሞ ከመለስ ሊያንስ እንደሚችል ምንም አያጠያይቅም:: እንደው 5000 ብር ይሁን እንበል:: በዚህ ኑሮ ውድነት ከ5000 ሊተርፍ የሚችል አይኖርም ግን አንተን ለማርካት ስንል ትንሽ አጠራቀሙ ብንል እንኳን: እነኚህ ሰዎች ቤት አልሰሩም? መኪና አልገዙም? ያጠራቀሙት ብር ይህን ሁሉ አሟልቶ በአሜሪካ ምድር ከነቤተሰቦቻቸው ሊያዝናናቸው የሚችል ይመስልሃል?
      አንድ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ደሞዙ ወደ 5400 አካባቢ ነው ግን እንኳን ቤተሰቡን አሜሪካ ወስዶ ሊያዝናናበት ቀርቶ research paper congress ላይ አቅርቦ (present አድርጎ) መመለስ አይችልም:: ታዲያ እነኚህ ሰዎች ይህን ያክል ብር ከየት አመጡት? እኔ አቅም ኖሯቸው የትም ሃገር መዝናናታቸውን አልቃወምም ግን በደሞዛችን ነው የምንተዳደረው የሃገር ብር አልበላንም እያሉ ለምን ሊያሞኙን ይሞክራሉ::

  1. Hei, Zehabesha you should have provided the soucrce of this news. I think, as per jounalistic ethics, it is mandatory to mention the source. This news was first published on abraha destas facebook just to give other readers source of the info. thnx

    • #Mike, የወሬው ምንጭ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ማለቱ በቂ መሰለኝ፥ ሌላ ምን ያስፈልጋል ብለህ ነው፥ ወይስ ዓልታየህም? ከርዕሱ በታች ደመቅ ብሎ ተጽፏል ፈልገው::

  2. They have millions dollars they stole from Ethiopia in American banks. They will lose nothing. They will continue to live comfortably.

    • Israel people or Mossad wear strong enough to punish their enemy by founding them from their hidden place all over the world.so the same thing will waiting to Tplf eprdf bloodsuckers .

  3. TPLF Robbers are leaving the country they have been robing for the last 23 years. Yes, this trip could be just a visit but also preparing their future home.

    Arkebe was in US before for missions and on the side has been buying mansion.

  4. Guys are you debating on same old issue.? it is a closed case and forgone conclusions that the woyanes be it arkabe or any hard core woyanes have been already tugged as BIG TIME LOOTERS, THIEVES, They are Mega rich owning Billions of dollars each and every woyane . Only crumb pickers Amharas ,oromos ,and other low life woyane lap dogs who make as little as million dollars. Now we have exhaustively been discussing the issue for two decades, we have sufficient evidences as to who they are the plunderers and where they stashed the money, Time is clocking down for swift action against the down fall of woyane , we have to connect all the dots to land one big punch on woyane to chock-off once and for all. Death to woyane and its cronies.

  5. Dear
    I know him when he was Mayor of AA.He was real Ethiopian
    He did many thing good for our towen AA….He is among
    Kenteba Zewoude g/h and kentiba Zewoude Teklu…

  6. እነዚህ ዘራፊዎችን እግዚያብሔር እያፍረከረካቸው ሳይሆን አይቀርም።
    እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ዋጅልን።

    ድሮም ሌባ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲከፋፈል ነው የሚጣላው

  7. እስከዛሬም ወጥተው አለመዝናናታቸው በጣም ነበር የሚያሳዝነኝ አሁን ግን የአረፍታቸው ጌዜ ነውና ቦታቸውን ለተተኪው ሰጥዋልና የፈለጉት ሀገር ሄደው መዝናናት ይችላሉ፡፡ ይሄ ሰው ሲዝናና ደስ የማይለው በጋደኞቹ ደሞዝ ሁሉ የሚቀና ክፉ አባዜ የተጠናወታች ቢያፋሽኩ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለናል፡፡ይዝናናኑ ለሀገሪቷ ያቅማቸውን ያህል ሰርተዋል ፡ ደክዋል ቁጭ ብሎ ጫት እየቃሙ ሰው ከማብጠልጠል ወረድ ብሎ መስራት ነው፡፡ ሰው ሲዝናና ዓይናችዉ ድም ከሚለብስ፡፡

  8. Ato haylemariam desalegni:-minun ye melesin rayi (vision) asakut? Minew? Ato h/mariam—tiz asegnun ekko yan memgistu h/mariam.bichawon endaykeru? ……tilewin feretetu;….werk sinanetifilachew fandya new aluuuuuu. ende mengistu ……..”giyew derso al ena tegitachu tseliyu”….chaw.

  9. Ato haylemariam desalegni:-minun ye melesin rayi (vision) asakut? Minew? Ato h/mariam—tiz asegnun ekko yan memgistu h/mariam.bichawon endaykeru? ……tilewin feretetu;….werk sinanetifilachew fandya new aluuuuuu. ende mengistu ……..”gizew dersowal ena… tegitachu tseliyu”….chaw.

Comments are closed.

Share