የሊቢያ ሰማዕታት መታሰቢያ | መጽሐፍ ቅዱስና ቅዱስ ቁርአን በአይሲስ ስለተገደሉት ወገኖቻችን ምን ይላል? | ልዩ የድምጽ መሰናዶ

የታምሩ ገዳ ጥንቅር
በሊቢያ በረሃዎች እና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የዛሬ ዓመት በአረመኔዎቹ አይሲስ ታጣቂዎች በግፍ ስለተገደሉት 30 የሚጠጉ ወገኖቻችን ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ቁርዓኑስ? ስለ ከፈሉት ሐይማኖታዊና ኢትዮጵያዊ ተጋድሎ የሚዘክር መሰናዶ (ልዩ ጥንቅር)

ተጨማሪ ያንብቡ:  የመጽሐፍ ምረቃ ጥሪ: የካቲት 24 ቀን 2015 በጊዮን ሆቴል - ያሬድ ኃይለማርያም
Share