“የአዲስ አበባን የወደፊት እጣ የሚወስነው ሕዝቡ ነው” | ቃለምልልስ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አቶ ኦዳ ጣሴ ጋር

የሕብር ራድዮ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ ኦዳ ጣሴን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ወሳኝ ጥያቄዎችን በማንሳት አወያይቷቸዋል:: ቃለምልልሱ ቢደመጥ አያስቆጭም::

“ሕዝቡ እየተንቀሳቀሰ ነው.. መንግስት ቢወርድ ሃገሪቱን የመምራት ብቃት አላችሁ ወይ?”

“የኦሮሞ ሕዝብ ትግል የማንንም ሕዝብ የሚነካ አይደለም… የኦሮሞ ሕዝብ የሌላውን ሕዝብም ትግል ይደግፋል”

“የኦሮሞ ሕዝብ ግንባር እና የኦሮሞ ሕዝብ ካለምንም ገደብ የሁሉም ብሔር ብሄረሰብ መብት እንዲከበር ነው የሚታገለው”
“ሕዝቡ ሞኝ አይደለም… ወያኔ ከወረደ ሃገሪቱ ትበጠበጣለች የሚለው አይሰራም; ትግላችን ከወያኔ እንጂ ከሌላው ሕዝብ ጋር አይደለም”
“ይህ እንቅስቃሴ ከመጀመሩ በፊት ያሰብነበት ጉዳይ ነው.. ወያኔ እንዲህ ያለውን ሴራ እንደሚሸርብ:: የኦሮሞ ህዝብ ሙስሊምም ክርስቲያንም ነው:: መስጊድም ሆነ ክርስቲያን የማቃጠል ፍላጎት የለውም”
“ከሌሎች ተቃዋሚዎች ጋር ጉባኤ እናደርጋለን ለጊዜው ግን ትግሉን ማፋፋም ላይ ነው ትኩረታችን”
“የአዲስ አበባ እጣ ምንድን ነው የሚሆነው?”

https://www.youtube.com/watch?v=u5pKUPJ7jps

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  "ይቅርታችን ሁልጊዜ ጅምር ነው" - ቃለ ምልልስ ከዘማሪ፣ ደራሲና ሰዓሊ ይልማ ኃይሉ ጋር

6 Comments

  1. OLF is arrogant mafia group that does not have any chance to cheat Ethiopian people again. You were part of Woyane until Meles Zenawi expelled OLF from the parlament. NOW you want to steal OROMO struggle for your cheap benifit. OLF never has a plan it is a collection of arrogant individual who can not be trusted.

  2. such type of cheap talk makes other not to join the struggle, who want to go from TPLF repression to OLF Apartheid , who want from from bad to worst. Ethiopian people does not want OLF narrow minded ethnic mentality, we want to live together and use our resource for the best of every Ethiopian. most of OLF officials are living in Europe or US, I can not understand how they could not get how the country where they are living developed and dream that for Ethiopia. but the point is if your mind is full of hate you do not understand love , that is how I put most OLF .officials

  3. እናንተ ጨካኝና አረመኔዎች አሁንም ስትዋሹ አታፍሩም እንደ እንስሳ ያረዳችሁት ሕዝብ እንዲሁም ያቃጠላችሁት ቤተክርስቲያናት ቁጥር ከግራኝ መሀመድ ያስተካክላችኋል።እናንተና ወያኔ ልዩነታችሁ ወያኔ በጥይት እናንተ በቢላ እና ሜንጫ።በሁለት ዓመት ዉስጥ በሺዎች የገደላችሁዋቸው የሰዉ ዘሮች ደማቸው እግዚአብሔር ፊት ይጮሃል።ጭራቆች ናችሁ እናነተ ወያኔን የምትከሱት ጥይት ለምን ያባክናል ለምን እያጋደመ አያርደዉም ነው ቁጭታችሁ።እኔን የሚደንቀኝ አንዳንዶቹ ኦሮሞዎች ኦነግ ሲነካ ያጓራሉ ኦነግ እያረደ እንዲኖር ይፈልጋሉ በአንፃሩ ወያኔ በጥይት ገደለ ሲሉ ይሠማሉ አላጋጮች።በኦሮሚያ የሚደረገው ትግል የኦሮሞ ሕዝብ ሳይሆን ወያኔ ኦሮሚያ ብሎ በከለላት አሜባ ቅርፅ ባላት ሲኦል ክልል ዉስጥ ኦፒዲኦ እና ወያኔ በደል ያደረሱበት የሕብረተሰብ ክፍል ትግል ነው።የመንግስት ሠራተኞች ኦሮሞ ካልሆኑ ከት/ት ስልጠና እንዲሁም ከደሞዝ እድገት ይከለከላሉ በክልሉ ተወልደው አድገው የኦሮሞ ስም እስከ 7 ቤት ከሌለባቸው ሥራ እድል ያጡ ብዙ ብዙ በደሎች የተፈፀመባቸው ወገኖች ትግል እንጂ እናንተ እንደ ምትሉት የኦሮሞ ትግል አይደለም አራት ነጥብ ።እስቲ ሎጂካችን እንይ አስትዳደር ኦሮሞ ፣ቛንቛ ኦሮሞ ፣ክልሉ ኦሮሚያ ፣በደልና ግፍ ፈፃሚዎች ኦሮሞ ታዲያ ይህ ከሆነ እዉነታዉ ከወያኔ ጋር የተጋጨዉ ኦሮሞዎች ሳይሆኑ በዚያ አሜባ ቅርፅ በያዘች ክልል የሚኖሩ ሌሎች ክፍሎች ናቸው ።ስለዚህ የጭራቁ ኦነግ መሪዎች ወያኔ ከወደቀ እናንተም ለፍርድ ትፈለጋላችሁ ።

    • @just
      Bravo my friend you said every thing , I support all your idea about OLF . They deserve nothing than prosecution. No one trust OLF again. we witnessed all the massacre executed by this barbaric fascist organization.

Comments are closed.

Share