Hiber Radio: የባህርዳሩ ጉዳይ ልዩ ዘገባና ቃለምልልስ… የአንዳርጋቸው ባለቤት አቤቱታ… በሃረር ቤተክርስቲያን ሊፈርስ መሆኑ… ሌሎችም

December 22, 2014

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም

< ... የባህር ዳር ሕዝብ ለረጅም ዘመን ሲገለገልበት የነበረው የመስቀል አደባባይ መደፈር ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ተማሯል አጋጣሚውን ተጠቅሞ ሆ ብሎ ወጥቷል የጭካኔ እርምጃው አስገራሚ ነበር ...በየትኛውም ታሪክ ሕዝብ ተሸንፎ አያውቅም በመሳሪያ እየረገጡ በዚህ መንገድ መቀጠል አይቻልም...>

ወጣት ተስፋሁን ዓለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ በባህርዳር የደረሰውን ተቃውሞ በስፍራው እና የአገዛዙን በንጹሃን ላይ የተሰነዘረ ጥቃት በተመለከተ የዐይን እማኝነቱን ከህብር ሬዲዮ ጋር በደረገው ቃለ ምልልስ ገልጿል (ሙሉውን ያዳምጡ)

<...ኢህአዴግ የሕዝብ ታዛቢዎች በሚል የራሱን ሰዎች አስመርጧል። ምርጫው ከወዲሁ ምን ሊሆን እንደሚችል በግልጽ ያሳየ ነው ...> የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫን የታዘቡ የሰማያዊ፣የአንድነት ወጣቶች ይናገራሉ

ከሃምሳ ዓመት በላይ ትልቅ ባላንጣ የነበሩት የአሜሪካና የኩባ አዲስ የዲፕሎማሲ እርምጃ ፣ የሁለቱ አገራት በኢትዮጵያና በሱማሊያ ጦርነት የነበራቸው ተሳትፎ ( ልዩ ዘገባ)

የአውስትራሊያ ሲድኒ የአሸባሪው ሞኒ የውዝግብ ሕይወትና የአጋች ታጋጅ ድራማ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

  የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያው አገዛዝ የደህንነት ና የፍትሕ አካላት ላይ ስጋት እንዳለው ገለጸ

  የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የልጆቼ አባት ጉዳይ ቸል ሊባል አይገባም ሲሉ የእንግሊዝ መንግስትን ዳግም ጠየቁ

  የህወሓት አገዛዝ ለግንቦት ምርጫ በህዝብ ታዛቢ ስም የራሱን ሰዎች አስመረጠ

  የሰማያዊ እና የአንድነት አባላት በየተገኙበት የታዛቢዎች ምርጫ ላይ ተቃውሞ አቀረቡ

  የሰማያዊ ወጣቶች በፖሊስ ታግተው ተለቀቁ

  በ2002 ምርጫ ታዝበዋል የተባሉ ተመርጠዋል

  ከአንድ መቶ በላይ ኢትዮጵአውያንና ኤርትራውያንን ወደ አሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ አስገባ የተባለው ግለሰብ ተፈረደበት

  ዴንማርክ ሰሞኑን በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ በሰጠችው አስተያየት ተቃውሞ ቀረበባት

  በባህር ዳር የሕዝቡን ተቃውሞ ተከትሎ በከተማዋ በከፍተኛ ቁጥር የታጠቁ ፖሊሶች ቁጥጥር ጠንክሯል

  በተቃውሞው ወቅት ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች የት እንደደረሱ አልታወቀም

  አንድነትና ሸንጎ በሕዝቡ ላይ የተወሰደውን ጭፍጨፋ አውግዘዋል

  በሐረር በአካባቢው ባለስልታናት ትዕዛዝ አንድ ቤተ ክርስቲያን በሀይል እንዲፈርስ መደረጉ ተዘገበ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Previous Story

ፓትርያርኩ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ አገዱ

Next Story

በፍቅር ልንወድቅ የሚገባ ከማሸነፍ ወይስ ከትግል አይነት። (ዳዊት ዳባ)

Latest from Blog

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ | አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ | አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል | ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ\  አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

ከመጠምጠም መማርን እናስቀድም!

;በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብዛኛው አንባቢ ተገንዝቧል ብዬ እንደምገምተው ሕዝብ ለቡና ቲራቲም፣ ለግብዣ፣ ለበዓል፣ ለሰረግ፣ ለሐዘን፣ ለእድር፣ ለእቁብ ለውይይትና ለሌሎችም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ሲገናኝ የሚበዛው አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ  ወይም ደግሞ ለመናገር  መቀመጫውን ከወንበር ወይም
Go toTop