የሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት መግዛታቸውን ቀጥለዋል

(ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት እየገዙ እንዳሉ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ።

የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሐጐስ ጐደፋይና ምክትላቸው አቶ አታክልቲ እንደሚገኙበት የጠቀሱት ምንጮቹ ለሁለቱ ባለስልጣናት በመቀሌ ሆስፒታል የሚሰራ የባዮስታቲክስ ባለሙያ በኩል የጥናት ፕሮፖዛላቸውን አሰርተው ፕሮፖዛሉ ፀድቆ ዋናውን ጥናት ይህ ባለሙያ ግለሰብ እየሰራላቸው እንደሚገኝ አያይዘው ገልፀዋል።

ባለስልጣናቱ ስለጥናቱ አንዳችም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ምንጮቹ አጋልጠዋል። ሌሎች ስድስት የህወሀት ባለስልጣናትም የማስተርስና ፒ.ኤች.ዲ ጥናት እየፃፈላቸው እንደሚገኝ ምንጮቹ አክለው ገልፀዋል። ሌሎች የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎችም የዚህ ህገወጥ ተግባር ተሳታፊዎች ናቸው ያሉት ምንጮቹ በተለይ ሪፍት ቫሊ የተባለውን የግል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የሚስተካከል የለም ብለዋል። የኦህዴድ ባለስልጥናት ባለድርሻ የሆኑበት ይህ ዩኒቨርሲቲ ገንዘብ ለከፈለ ሁሉ ሰነድ አዘጋጅቶ ዲግሪና ማስተርስ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለቸኮለ! ዓርብ የካቲት 4/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

3 Comments

  1. የአማራ ፒችዲ ነዋ የእውነት? ቂቂቂቂቂቂ!!!!!!! አማሮች ሳሙኤል ዘሚካኤልን ጬምሮ መቶ አመት ስትዋስሹ ስትሰርቁ ስታታሉ ነበር ስራቹ ስለሆነ ሌላውን አታምኑም!!!!! አሁን ግን ወደሁዋላ ሄደን እያንዳንዱን የአማራ የውሽት ዶክተር እና ፕሮፌሰር እናጋልጤዋለን!!!!!!! በፈተና,በሞያ ምዘና,ሰነድ በማመሳከር…..በተለያየ መንገድ…..
    አንት ደደብ ትግሬ ዬአማራ አሽከር ወሬ ኣጝኝተህ ሞተሃል በቁምህ የሞትክ ብስብስ ግም!!!

  2. The thugs are in a race for earning the title “doctor’ by criminal means. Their story does not seem to end at all. This is a very very dark era for Ethiopians who are being run down on a daily basis by such bottomless scumbags.

  3. ግም አፉን ይከፍታል። በመማርና ባለመማር መካከል ያለው ልዩነት በጨለማና በብርሃን መካከል ያለ ልዩነት እንኳን አይመስለውም። ስለትምህርት ሲወራ ስለ ዘር ያወራል። አሁን ፒ ኤች አዲ የገዛውም ያንተ ሰውዬ ለራስ አመታት ፌደራል ያዛል። ደደብ ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ይፈጃል።

Comments are closed.

Share