አቶ በረከት ስምዖን ያስገቡትን የስልጣን ጥያቄ ሕወሓቶች እንዳልተቀበሉት ተነገረ; “እለቃለሁ የሚል ከሆነ ሃብቱ መመርመር አለበት” ተብሏል

ምንሊክ ሳልሳዊ

-በውሳኔው የማይስማማ ከሆነ በሱና በቤተሰቡ በወዳጆቹ ስም የተመዘገበው ሃብት እንዲጣራ ተብሏል::
-ሳያገግሙ ስብሰባ እንዲመራ እና ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ ታዟል::

የብአዲን/ኢሕአዲግ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን ያቀረቡት የስልጣን መልቀቂያ ለጊዜው በሚል ውድቅ መደረጉን ሆኖም በቅርቡ መልስ ይሰጥበታል ሲሉ የሕወሓት ባለስልጣናት መመለሳቸውን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::

አብዛኛውን ጊዜ ራሳቸውን ከቤት በማስቀመጥ እና በማዝናናት ያሳልፋሉ የተባሉት አቶ በረከት ስምኦን በልባቸው ላይ በተገጠመላቸው አርቴፊሻል መሳሪያ በጤንነታቸው ላይ ከባድ እክል እንደፈጠረባቸው እና ከወራት በፊት ሳኡድ አረቢያ ታክመው ቢመጡም ሊሻላቸው እንዳልቻለ እንዲሁም ባለፈው ሳምንት በድጋሚ ቢሄዱም ሆስፒታሉ ተስፋ እንዳስቆረጣቸው ሲታወቅ ከሕክምና መልስ ወደ ቢሯቸው የገቡት በጣት የሚቆጠር ቀናት እንደሆነ ታውቋል::

ይህን ሰሞን ስብሰባ መምራት አለብህ በሚዲያ መታየት አለብህ የሚል ግዳጅ ከሕወሓት ባለስልጣናት ወርዶላቸው የተደናበሩት አቶ በረከት ማገገም እንኳን ሳይችሉ በስራ መደራረብ እንዲሞቱ እየተደረገ ነው ሲሉ ከቤተሰባቸው አንዱ የሆኑት ሲናገሩ ተሰምቷል::አቶ በረከት በከፍተኛ ህመም ውስጥ እንዳሉ ሲታወቅ የሕወሓት ባለስልጣኖች የአዜብን ቡድን እንደመቱት ወዲያው በረከትንም ከጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ አሽቀንጥረው ካሳንቺስ አዲስ ቢሮ እንደሰጡት ሲታወቅ መገፋቱ እያንገበገበው በሽታውን እንዳባባሰበት ታውቋል::

ተጨማሪ ያንብቡ:  ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል

15 Comments

  1. ለምን አይገድሉትም የበሰበስ ዉሻ አንደኛውን ቢገሉት ጥሩ ነበር.

  2. በረከትዬ አንድ ሃሙስ ቀረሽ። አንተም ኢትዮጵያውያን እናቶችን እንዳስለቀስህ ያንተም ቀን ድንገት ደረሰ። አቤት እንዴት ደስ ይላል መሰለህ ሁሉም የስራውን ያህል ሲያገኝ። ከአንተና ከግራዚያን መለስ ፍርድ የእግዚአብሄር ፍርድ እንደሚበልጥ በመጨረሻው ሰዓት ተረዳህን? ሞትህን ያፍጥነውና የሰበሰብከው የህዝብ ሃብት ለባለቤቱ የኢት ህዝብ እንዲሆን እመኛለሁኝ።

  3. He did enough service for Retrial. We will build monument for him. ERE are were ever they go Ere.
    thank you Berkeley.
    Wed I Ere.

  4. አብዮት ልጅዋን ትበላለች እንዳለዉ መንጌ ፣ መሌ ደግሞ ሞት ሳይሰበሰብዉ በሹክሹክታ ለመንደር ወያኔ ጐደኞቹ ወያኔ ኢህአዴግንም ትበላለች ሳይል የቀረ አይመስለኝም? እነሱም ኢትዮጵያን እንደበሏት..ዉይ.. እነርሱንም ያባላቸዉ ታዲያ ጉበዝ ተነስ በዚህ ግብግብ ጥሬም ለብለብም እሳት ያገኘዉም የተቆጨም ወደ ግንቦት ሰባት አይቀላቀልም ብለህ ነዉ ጃል ልባችንን እናስፋ እጃችንን ዘርግተን ገና ብዙዎች በንስሐ ይቀላቀሉናል አይ የመንደሯ ወያኔ ከአንባሻዋ ባንዲራ ጋር ከበሯዋን እየመታች ሙሾ ልታወርድ ነዉ! አንተ ወዳይ እጅ ዉሃ እጅ ዉሃ እስክስ.. እስክስ.. ሰካ.. ነቀል.. አወይ አወይ… ዝ !!

  5. የኢትዮፒአ ህዝብ እንባ እንዲሁ አየቀርም ሁሉም የጁን …አመዳም ሁላ.

  6. ውይ ብረክት አንትን አያድርገን………………The uncivilized reptile, tplf popo will get what he deserve. I wish the Ethiopian People will rise up soon enough and grab this bandas before they die……….i want to see them dragged on the streets of Addis like Ghadafi,………………..that would have been the ultimate justice.

  7. Berekt had been said Esat has no capability to inter ethiopian. But now Esat perforating, inter in to Berket heart .tomorrow he could face all treatment by Esat

Comments are closed.

Share