በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፤ የአጋዚ ጦር አካባቢውን ወሮታል

አሁን ለዘ-ሐበሻ በደረሰ መረጃ መሠረት፦

በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወምና ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በአጋዚ ወታደሮች የተገደሉ ወገኖችን ለማሰብና ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ እየጠየቁ ያሉ ሰዎች አደባባይ የወጡ ሲሆን ተቃውሟቸውን በማሰማት ላይ ባሉበት ወቅት በአጋዚ እና በፌደራል ፖሊስ መከበባቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ።

የአጋዚ ጦር በጊምቢ ወረዳ የተከሰተውን የተቃውሞ ሰልፍ ለማብረድ የኃይል እርምጃ እንደወሰደ የገለጹት የዘ-ሐበሻ ሰዎች ምን ያህል ሰዎች እንደተጎዱ ያረጋገጥነው ነገር የለም ብለዋል።

ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን እንመለሳለን።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ምስራቅ ወለጋ ሌላኛው የጦር ግምባር!የወለጋ አማራዎች እየተዋደቁ ነው | ህርዳር እና ጎንደር ሊሞሸሩ ነው | ባኮንኮች ውስጥ ያደፈጠው ኃይል

4 Comments

  1. የጊምቢ ህዝብ ….ልክ እንደ ቀኝሜዳ ህዝብ….እነኚህን አውሬዎች መበቀል አለበት፡፡ የቀኝሜዳ ሰዎች ባህላዊ ጦር እየሰበቁ … በማነጣጠር እና በመወርወር… ቢያንስ ቢያንስ…ሁለቱን የትግሬ ሰው-በላ ሰራዊት መድፋታቸው (መግደላቸው) … በእጅጉ አሰደስቶኛል…በትንሹም ቢሆን የወገናቸውን ደም ተበቅለዋል፡፡
    ገና ጦርነቱ ይቀጥላል!!…..ህፃናት…. አዛውንት ሳይል …. ሁሉ ላይ በፍርሃት ጥይት ያዘነቡት አውሬዎቹ …ሰው-በላዎች የትግሬ ሰራዊት…. መቼም!..መቼም! ከኦሮሞ ህዝብ ጋር አይታረቁም፡፡ የቱን ያህል እንደምንጠላችሁ ብታውቁ!……ሰይጣንና እነሱ በምርጫ ቢወዳደሩ…ሰይጣን ያለጥርጥር ይመረጣል፡፡ አይደለም ሰዎቹን….ቋንቋቸውን እያወራ በመንገድ የሚሄድ ተራ ሰው እንኳ ሲያጋጥመኝ…በንዴት ነው ደሜ የሚፈላው(ትክክል ባልሆንም…እየተሰማኝ ያለ ነገር ነው)፡፡ በአሽከርነት ያሰማራችኋቸው ዲቃላዎቹ አስቴርና ሙክታር ምንያህል እንደሚያገለግሏችሁ እናያለን…ቀናችሁን ጠብቁ!

  2. I’m Tigre but I love Oromos including narrow minded persons just like u. Do u know z reason? B/c we are smarter than u. Go to hell. Bitch.

Comments are closed.

Share