ሰበር ዜና – የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታገቱ

በአሁኑ ወቅት ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ስለሽ ፈይሳ እና የህዝብ ግንኙነቱና የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድን አግቷቸዋል፡፡ አመራሮቹ የታገቱት ከፓርቲው ጽ/ቤት ወጥተው የእግር ጉዞ እያደረጉ  በነበሩበት ወቅት ነው፡፡

እስካሁን ድረስ በፖሊስ መያዛቸው የታወቁ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት

  የታገቱ አመራሮች
1.      ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት -የፓርቲው ሊቀመንበር
2.      ስለሽ ፈይሳ- ምክትል ሊቀመንበር
3.      ብርሃኑ ተክለያሬድ-የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
4.      ዳዊት ጸጋዬ
5.      አወቀ ተዘራ
6.      ኢብራሂም አብዱሰላም
7.      ሁሴን
8.      ሙሉጌታ መኮንን
 ጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የታሰሩ
1.      ዮናስ ከድር
2.      እየሩስ ተስፋው
3.      እመቤት ግርማ
4.      የሽዋስ አሰፋ
5.      አበራ
6.      አበበ መከተ
 ካሳንቺስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩት
1. ብሌን መስፍን
2. አስናቀ በቀለ
3. መስፍን
4. ተስፋዬ አሻግሬ
5. እዮብ ማሞ
6. ኩራባቸው
7. ተዋቸው ዳምጤ
  የካ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት
1. ፍቅረ ማሪያም አስማማው
2. እያስፔድ ተስፋዬ
3. ጋሻው መርሻ
4. ተስፋዬ መርኔ
5. ሀብታሜ ደመቀ
6. ዘሪሁን ተስፋዬ
7. ጌታነህ ባልቻ
8. ንግስት ወንዲፍራው
9. ሜሪን አለማየሁ ናቸው

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዶ/ር አብይ አህመድ የጋምቤላን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው መስራታቸው የሚያስመሰግን ቢሆንም ሕወሓት ካሴረው የግንጠላ ሴራ ክልሉን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጣቸው

1 Comment

  1. Kkkk fogari semayawi party weyane new=weyane yefterew tekawami =enjiner yelkal = Addisu lidetu ayalew new.

Comments are closed.

Share