በሽምግልና ስም እየተኮላሸ ያለው የአማራ የህልውና ትግል-የጋሻ ዕይታዎች ወ/ሮ የሽ ወንድሙ ከአቶ ተፈራ ደምሴ እና ዶ/ር አረጋኸኝ ንጋቱ ጋር

ተጨማሪ ያንብቡ:  የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው

3 Comments

  1. የጋሻ እይታዎች በሚለው ላይ የቀረቡትን ተናጋሪዎች ሳዳምጥ ብዙ ነገሮችን ላስታውስ አበቃኝ:: በ 1991 ከወያኔ በፊት ግፈኝው ደርግ በፕሮፌሰር መስፍን የቀረበውን የሽማግሌዎች እርቅ ሃሳብ የሃገር ጉዳይ” የባልና ሚስት ጉዳይ አይደለም” በማለት ያጣጣለ ሲሆን በክፉ ፖለቲካው ምእራባዊያንን በልቅ አንደበቱ በመዝለፍ ሃጋራችንን ዛሬ ድረስ ባላቆመ ጥላቻ ጥርስ ውስጥ ሲያስገባን ራሱም በምእራባዊያን በተደገፉ ተቃዋሚዎች ተባረረ:: ወያኔም እርቅና ሰላም የተባለውን የግዮን ጉባኤ በመናቅ የተሳተፉትን ከፓርላማው ሲናያባርር ሲያስር ቆይቶ በተራው ከምኒሊክ ግቢ ቢባረርም በጌቶቹ ምእራባዊያን ኢፍት ሃዊ ሰላም በደቡብ አፍሪካ ተከናወነ:: ግፈኛው የአብይ መንግስት ሊወገድ የነበረውን ያተረፉት የአማራ ሃይሎችን ለማጥፋት የኦነግን ሴራ ቀጠለ:: ሆኖም ግን በትክ ክ ለ ኛ እርቅ የተጉ ክቡር ገናን የመሰሉ ዜጎችን ወያነም ብልጽግናም ባልመስማት መቶ ሺዎች ረገፉ ሚልዮኖች ተፈናቀሉ::
    በሰሞኑ የብልጽግናው ጨፍጫፊ በእርቅ ስም ዘመን ካሴን የመሰሉትን ማሰሩ ባይረሳም የቄሶችና የጳጳሳትን የዚያ ሰሞን ተጋድሎ በምንደኛ ቄሶች የተነሳ ማጣጣል አይገባም::
    ወያኔ በእርቅ በድርድር ተሳትፎ ሰላም እንዳይገኝ ጭራሽ ኦርቶዶክስና አማራን የኢትዮፒያ ህዝቦች ጠላቶች በሚለው የኦነግ ፓስተሮች ሴራ የወያኔውን ጳጳስ ጳውሎስ ተባባሪ እንደደነበሩ የኦነግ ፓስተሮችን ሴራ ሲፋለሙ የነበሩት የደራሲያን ማህበር መስራች ክቡር አቶ አማረ ማሞ መስክረዋል::
    ስለዚህ ዛሬም የብልጽግናውን ሴራ በመመከት ተገቢ ድርድር የሚጠይቁትን በጥቅሉ መኮንን የለብንም በድሃ ሃጋራችን ጦርነትን ለማስቆም የሚደረገው ጥረትን በጥንቃቄ በተገቢ መንገድ እንደግፍ:: ዲጎኔ ሞረቴው ፓስተር

  2. ሽምግልና ድርድር እኮ ሽምግልናን ከሚያከበር ነው ህወአት ጋር ድርድርና ሽምግልና ተካሄደ ይኸው ጦሩን ከመቸውም በላይ እያደራጀ ነው። አሁን ቄስ ግርማ የተባሉትን ሰው የሰማ ሰው የፈረጅን ሃይማኖት ቢፈራ ይፈረድበታል?

    • Zubeda-ግርማ የሚሉትን ወፈፌ የታይታ ሰው እርሺው ከእርሱ ፓስተርነት የአባ ገዳ ሰንበቶ በሰሜን ሸዋ መሽጎ የነበርውን የተደራጀ የኦነግ ጦር ያጋለጡት ሺ ጊዜ ይበልጣሉ:: የኦነግ ፓስተሮች ፍሬ ምን ያህል የከፋ መሆኑን በወለጋ የሚታየው ኢሞራላዎ ጭካኔ ይመሰክራል:: ብዙ ሙስሊሞችና የቀድሞ ሃጂ ማሀማድ ሳኒና ሙፍቲህ ኢድሪስን ጨምሮ ጥቂቶች ቢሆኑም የፕሮቴስታንት ሃቀኛ ፓስተሮችና ተከታዮች ስላሉ በጅምላ ከመፍረድ እንቆጠብ::
      ዲጎኔ ሞረቴው ድብልቅ የጦብያ ትውልድ ፓስተር

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share