የ190 አማራዎችን ስልክ ተጠልፏል

ይሔ የኦሮሙማ ፋሽዝም ስልካቸውን ያስጠለፋቸው አማራዎች የአማራ ብልፅግና አመራሮች ፣ የአብን ምክር ቤት አባላት ፣ የታወቁ የአማራ ባለሀብቶች ፣ የኃይማኖት አባቶች፣ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦችን ያካተተ ነው።

ይሔንን የአማራዎች ስልክ ጠለፋ እና ክትትል እየሠሩ የሚገኙት አርቴፊሻል ኢንቴሌጀንስ ፣ ኢንሳ ፣ መከላከያ ሚኒስቴር እና ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ያሉ ቡድኖች ናቸው። የMeta access መብት የጠየቀው የፋሽስቱ አብይ አሕመድ አገዛዝ የwhatsup ፅሑፍ ውይይቶችን ለመሰለል እየሠራ ይገኛል።
ይሔ በአማራ ደም የጨቀዬ ሰው በላ ፋሽስት ፣ በንፁሐን ደም ላይ በፈፀመው ግፍ ሕዝብ አንቅሮ ተፍቶታል። እናም ከእለት ወደእለት ወደመቃብሩ እየተቃረበ ያለው የኦሮሙማ ፋሽዝም አገዛዝ ስልክ በመጥለፍ የሚያስቀረው የሕዝብ ትግል የለም!!
ዳጆቻችን ዓለም የፈጠራቸውን የቴክኖሎጂ እድሎች ሁሉ በመጠቀም አረመኔያዊው አገዛዝ የፈለገውን የቴክኖሎጂ አፈና ባዶ የሚያስቀር ወርቃማ ዘመን ላይ በመሆናችን በሁሉም ረገድ ትግላችንን አጠናክረን መስሬት ይኖርብናል።
Via፦ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር
ተጨማሪ ያንብቡ:  Relatives of maid tortured to death accept blood money

1 Comment

  1. የተመስገን ጥሩነህ፤የደመቀ መኮንን፤የአገኘሁ ተሻገርም ስልክ ሳይጠለፍ አይቀርም እነሱ ግን ከበሉ ከጠጡ ሌላው ብዙም አያሳስባቸውም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share