ልዩ መረጃዎች! | ከአማራ ክልል የወጡ ጥብቅ መረጃዎች! | አንዳርጋቸው ፅጌ ያጋለጠው ከባድ ሚስጥር!

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ይድረስ በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ! - በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተሰጠ መግለጫ

4 Comments

  1. ምነው በሽመልስ መሪነት ሸኔን ትጥቅ አላስፈታ? አይ አቶ አበባው ጄነራል ማለታችን ነው
    አማራ በዚህን ጊዜ ተስማምቶ አንድ ነገር ካላደረገ አማራ የሚባል ነበር ይመጣል፡፡

  2. ይልቃል አይደለም ደመቀም፤አገኘሁም፤ሰማ ጥሩነህም፤ ሌሎቹም ባንዳዎች አማራውን ካስመቷቸው በኋላ እንደ ገዱ አንዳርጋቸው፤ዮሃንስ ቧያለው፤ንጉሱ ጥላሁን ይባረራሉ ሲባረሩ ግን ይሉኝታ የሚባል ነገር ይሰማቸው ወደ አማራ እንዳይመጡ በእግራቸው ክው ክው ሲሉ እናያቸዋለን ማፈሪያዎች፡፡

  3. የደቡብ አፍርቃ ስምምነት ወልቃይት ጠገዴ ሌሎች ወደ አማራ የተመለሱ ቦታዎችን በተመለከተ ስምምነቱ ውስጥ እንዳልተካተተ አሜሪካ ተናግራለች። እነዚህን ቦታዎች በተመለከተ አሜሪካ ገለልተኛ አቋም እንዳላት የአሜሪካን ልዩ አምባሳደር ሃመር ተናግረዋል። እንዴት ይህንን መረጃ እንደ ጋዜጤኛ ማቅረብ አልቻላችሁም።

  4. የደቡብ አፍርቃ ስምምነት ወልቃይት ጠገዴ ሌሎች ወደ አማራ የተመለሱ ቦታዎችን በተመለከተ ስምምነቱ ውስጥ እንዳልተካተተ አሜሪካ ተናግራለች። እነዚህን ቦታዎች በተመለከተ አሜሪካ ገለልተኛ አቋም እንዳላት የአሜሪካን ልዩ አምባሳደር ሃመር ተናግረዋል። እንዴት ይህንን መረጃ እንደ ጋዜጤኛ ማቅረብ አልቻላችሁም⁉️

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share