የምክር ቤት አባላት ለ ዐቢይ አሕመድ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

#image_titlehttps://youtu.be/FGT79lcCkYc

የምክር ቤት አባላት ለ ዐቢይ አሕመድ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢዜማ አባላት ኢዜማን ለቀቁ፥ 3ሚሊየን አዲስ ደሀ ተፈጠረ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግስጋሴ፥ የማዳበሪያ ፖለቲካ

2 Comments

  1. ክርስቲያን ነጥራ ወጣች ከፊት ለፊቴ እንጅ ከኋላ አልመታም ያለው እውነት ሁኖ ተገኘ የሚገርመው የጠ/ሚኒስተሩን ጭንቀት የተጋራው ፓርላሜንቴሪያን የሞራል ድጋፍ ለመስጠት የሳቀው የተቀዳውን ቪዲዮ ሲያየውም ይስቅ ይሆን አልመሰለኝም፡፡ እንዲህ በየጊዜው እንደ ገለባ መቅለል ያሳዝናል ልብ ይስጣቸው፡፡ የቀን ጅቦቹም ፋታ አግኝተዋል መዳረሻቸው እንደተለመደው ጠ/ሚኒስትሩ ነው ለትርምስ የፈጠረው አገር፡፡ ስብሃት ነጋን ፈትቶ አቶ ታድዮስ ታንቱን ማሰር ድረስልን ተብሎ ነብሱን የሰጠውን ዘመነ ካሴን ማሰር ታየ ቦጋለን ማሰር ምን ይባላል?

  2. ታገሰ ቀፎ መቀሌ ሂዶ የደብረጽዮንን ጉልበት ሳመ አሁን ጌታቸው ረዳ ሲሾም የሱን ጉልበት ሊስም ነው አይ ጊዜ ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ነው የህጉ ሰው? ዳግማዊት ነው ማነው የተባለችውስ አይ ማፈሪያዎች

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share