ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል። በሰሜን እዝ መከላከያን ላሳረደው ስብሃት ነጋ የተሰጠ ዕድል አገርን ላዳነ ትልቅ ጄኔራል እንዴት… pic.twitter.com/Tg9EyFFQYq
— Ethio-American Development Council (EADC) (@EA_DevCouncil) March 25, 2023
“የበላይን አንገት ለገመድ ፣ ባንዳን ለሽልማት ስታበቃ የኖረች ሀገር ናት #ኢትዮጵያ!”
ዛሬ ደግሞ ተረኛው ተጠቂ ጀነራል ተፈራ ማሞ ናቸው። pic.twitter.com/5HJtyJwW7E
— Antonio Mulatu (@RasAntonioM) March 25, 2023