“ጥርስ የሌላቸው ውሾች ሆነዋል “|”ከዐቢይ መንግሥት ይልቅ ህወሓት የበለጠ ተቀባይ ሆኗል”

https://youtu.be/HHctB2o7cYM

https://youtu.be/TtohUo9hxck

ተጨማሪ ያንብቡ:  Sport: ብዙ የተከፈለባቸው ተጨዋቾች ስኬታማ ያልሆኑበት ዘመን

1 Comment

  1. ጎበዝ እየተስተዋለ ኦሮሙማ ተቀባይነት የሌለው ኋላ ቀር ስርአት ነው ይህ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ ህወአት የበለጠ ተቀባይነት አለው ማለት ግን ምን ማለት ነው በሳል አስተያየት ከናንት እንጠብቃለን ሀላፊነት አለባችሁ፡፡ ህወአት በተፈጠረበት አገር 50 ቦታ ተከፍሏል ወራሪ ትግሬና ቤተሰቦቹ ለምንድነው የቆሰልነው የተቆረጥነው እያለ ጥያቄ ላይ ነው ፡፡ በእርግጥ ይህ ጥያቄ መጠየቅ የነበረበት ለመድፈርና ለመዝረፍ በስብሃት ነጋ ስብከት ወደ አማራ ክልል ባሩድ እንደሸተተው አውሬ ግራ ቀኝ ሳይል መዝመቱ ነው፡፡ ባጠቃላይ ህወአት እንኳን በኢትዮጵያ በአንድ በትግሬ ቤተሰብ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በጌታቸው ረዳ ሹመት ሁሉ ውዝግብ ላይ ናቸው አማራን ሾሙብን እያሉ ይንጫጫሉ፡፡ ጌቾም የጠቀመው አማርኛ መናገር መቻሉ ነው፡፡ አማርኛ ዛሬ ጨው ሁናለች አፍሪካ በአማርኛ እናውራ እያለ ነው ታላላቅ የምእራብ ሃገሮች አማርኛ በየ ታላላቅ ተቋማቸው እያስትማሩ ነው የኦነግ ሹሞች አማርኛ ቅኔ እየተቀኙ ነው ተራውን ኦሮሞ አትናገር እያሉት ነው ተጎጅው እሱ ነው፡፡ ትግሬ እንኳን ብልጥ ነው አይናገር እንጅ ይማረዋል፡፡ ለማንኛውም ህወአት ተቀባይነት አግኝቷል የምትሉትን ተረት አቁሙ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share