ለማንኛውም የአብይ አህመድ “ሲኖዶሲ አባገዳ ይቅርታ ሳይሆን የነበረው ድርድር እንጅ ይቅርታ ልጠየቅንም: በጫካ የተሾሙት ቄሮዎች አልተሻሩም” ብሏል:: ኮንፊውዝ-ኮንቪንስ ስትራቴጂ ጅራቲ:) ደራሲና አዘጋጅ አብይ አህመድ ሳይፈቅድ ይህ መግለጫ ስለማይሰጥ “ስምምነት” የተባለው ሰነድ ለባሰ ቀውስ የሚሆኑ የመርዝ ዘሮች ሆን ተብለው እንደገቡበት ስናስብ የባሰው ድራማ ከፊታችን ነው:: መቸስ በዚህ የሚገረም የዋህ እኮአሁንም አይጠፋም? በነገራችን ላይ አንድ ሰው ይቅርታ ጠየቀ የሚባለው ስህተቱን ሲምንና ፀፀትም ሲያሳይ ነው:: ያየነው ግን ከዚያ በተቃራኒ ነው::
ችግሩ “ኦሮሚያ” የምትባል እባጭ ሀገር በኢትዮጵያ ሞት ላይየማዋለድ ፅኑ የኦሮሙማ ፖለቲካ ስለሆነ መትሄ መሆን የነበረበትም ፖለቲካዊ ህዝባዊ ንቅናቄ ነው:: ነገር ግን ፖለቲካው በጃንደረባ ወዶ-ገቦችና ምንደኞች ከሽፏል:: ህዝቡም ዋጋ ከፍሎ ይህን የጃንረቦች ክህደት እስካልቀየረ ድረስ ኢትዮጵያም ጥንታዊቷ ቤ/ክንም ከባለፈው ሳምንት በበለጠ አደጋ ላይ ናቸው::
GK20230217