በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ኦነግ ሸኔን በመደገፍ ሰልፍ አደረጉ

“…በአዲስ አበባ ዩኒቭርስቲ እና በከፊል የኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች የአጎታቸው ልጅ፣ ታላቅ ወንድማቸው አሸባሪው ኦነግሸኔ በወለጋ ዐማሮች ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ በመደገፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርጉ ውለዋል። አቤት ቅሌት።

“…እግረመንገዳቸውንም አራጁን፣ ነፍሰበላውን፣ ጨፍጫፊውን ኦነግ ሸኔ አናት አናቱን ብለው የረፈረፉትን የወለጋ ዐማራ ገበሬዎችን ከሌላ ክልል የመጡ ፋኖ ናቸው ብለው ሲያወግዙ ውለዋል። ደግሞስ ኦነግ ሸኔን ሰይጣኑን አሸባሪውን ያናፍጡት፣ ድባቅ ይምቱት እንጂ ኦነግ ሸኔን ዐማራ ወቃው፣ ደቡብ ወቃው ምን ያበሳጨህሃል? ገተት።

“…ኦነግሸኔ ጫካ ሆኖ ዐማራን ይዘርፋል። የኦነግ ሸኔ ወንድም እህቶች ደግሞ በኦነግ ከመንግሥት ባንክ፣ ከዐማራ ገበሬ በተዘረፈ ብር ዘና ፈታ ብለው የደም ገንዘብ እየበሉ ይኖራሉ። አሁን በኦሮሚያ ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሸኔ ጫካ ገባ ማለት ለዚያ ቤተሰብ ልጁ አውሮጳ፣ ካናዳ፣ አሜሪካ፣ አውስትራልያ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝቶ ዲቪ ደርሶት እንደሄደ ነው የሚቆጥሩት። የሌባ ልጅ።

“…ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ይጮሃል አለ የሃገሬ ሰው። ኦነግሸኔ አሸባሪ ነው። በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የተወገዘ አሸባሪ ነው። ኦነግ ሸኔ አራጅ ነው። አራጅን መመከት፣ ማጥፋት ያሸልማል እንጂ ሰልፍ አያስወጣም። ምድረ ዱንዙዝ ሁላ።

“…ኦነግሸኔ ተቀጥቅጧል እየተቀጠቀጠም ነው። ያረደው ኦነግ ሸኔ እየታረደ ነው። ጭካኔ ምን እንደሚመስል የታረዱት ዐማሮች ለአራጁ ኦነግሸኔ በተግባር እያሳዩት ነው። ምግብ አንበላም ብለው ምግብ ሲደፉ ውለዋል። ሲርበው ይበላል። አሁን የተነሣው ዐማራ በበቀል የቀወሰ ነው። ያበደ ነው። ሚስቱ፣ ልጆቹ በኦነግሸኔ ፊቱ የታረደበት ዐማራ ነው። ማንንም አይሰማም።

“…ዐማራ ኦነግሸኔን መክት፣ አንክት፣ ጥለህ እለፍ።

ምንሊክ ሳልሳዊ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰማያዊ ፓርቲ በመስቀል አደባባይ የጠራውን ሰልፍ ወደ መስከረም 12 ማዘዋወሩን አስታወቀ

2 Comments

  1. It is clear that every time Abiy Ahmed fails miserably in his duty to lead the Ethiopian nation, he takes the strife to the public, engineering a civil war. He did this with the Tigray vs Amhara/Afar civil war and now he is striving to hide his failure by fomenting an Oromo-Amhara civil war. We should say no to this craziness. Enough people have died just to extend the life of EPRDF/PP.
    The illiterate university students of EPRDF/PP are just ignorant cadres in the making and they do not have the true freedom/knowledge to come out and voice their true beliefs. If Abiy allows them to protest they do . If not, they just go with their every day lives.
    My advice to them is, “Don’t be part of this grand genocide in the making in any manner or form.”

  2. በ አ አ ሽመልስ ለቄሮዎች አማሮችን እንዲገድሉ ፍቃድ ይሰጣል አማራ ክልል የብ አዴን ሹመኞች አትግደሉን ለሚሉ አማሮች እሮሮዋቸውን እንዲያሰሙ ፍቃድ አይሰጡም ከፍያለው፤አገኘሁ ተሻገር፤ደመቀ መኮንን፤ በየቦታው ያላችሁት ካድሬዎች ሆድ ቢጠረቃ እስከ አሁን የበላችሁት በቂ ነበር እስቲ ከአሁን በኋላ እንኳን ሰው ሁኑ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share