ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ዐማራ ጨቋኝ ነው አለች (ዘ-መቀጣዋ)

የሚገርመው ዳግማዊት ሞገስ የብልጥግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ መህኗ ነው። በሰሞኑ ቃለመጠይቋ ቃል በቃል ከዚህ በታች የተቀመጠው ተናግራለች።
“በኢትዮጵያ ከተማሪዎች አብዮት ጀምሮ ሦስት ያልተመለሱ ጥያቄዎች ነበሩ። እነሱም የመሬት፣ የብሔር እና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ናቸው። እስካሁን የመሬት እና የብሄጸሔር ጥያቄዎች ተመልሰዋል። ያልተመለሰው የዴሞክራሲ ጥያቄ ብቻ ነው። ብልጥግናም ግቡ ያልተመለሰውን የዴሞክራሲ ጤያቄ መመለስ ነው።” በማለት ነው ቀድፍረት የተናገረችው።
በ2012 ጅማ በተካሄደው የኦዴፓ ጉባኤ የኦዴፓ መግለጫ በተቃራኒው “በኢትዮጵያ የብሔር ጭቆና አልነበረም። የነበረው የመደብ ልዩነት ነው” ማለታቸው ይታወሳል።
የወያኔ ፈጣሪ አባት አቶ ስብሓት ነጋ በበኩላቸው አንድ ጊዜ “የብሔር ጭቅና አለ ያልነው ለማታገያ ፈልገነው ነው” ብለው ነበር።
ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ኦነግን ለማስደሰት ከኦነግም በላይ ሆና ቀርባለች። እንግዲህ ልበ በሉ፣ የዐማራ ሕዝብ ጥያቄ የሚፈታው በእነ ዳግማዊት ምገስ ነው¿¿
(ዘ-መቀጣዋ)
ተጨማሪ ያንብቡ:  በፊላደልፊያ 3 ሃበሾች በሴተኛ አዳሪዎች ወጥመድ ተያዙ

4 Comments

  1. I do not think it would be unfair to say that it is because of these types of self-disgraced or self-degraded persons that the tyrannical political system of EPRDF/Prosperity could survive and got much more brutal and bloodier. These persons do cause a lot of damage to this generation by being very terrible examples, and I am sorry to say but I have to say that this lady is one of the worst examples of our time.

  2. ጎበዝ ሰውን በልኩ መቱቸት ጥሩ ነው የሌላትን አስቢ ማለት አይገባም እንዲህ እንዲህ ብላ ቀጣሪዎቿን ካላስደሰተች ምን ትናገር? ይህች ሴት በያዘችው ቦታ ለመቀመጥ ከሽመልስ አብዲሳ በላይ ኦነግ ትሆናለች። ያልተመለሰው ጥያቄ ምንድነው ተብላ ብትጠየቅ ስለ ሜክአፕ እጥረት ነው የምትመልሰው። ባለፈው አዲስ አበባ ያ ሁሉ ጉድ በታከለ ኡማ ሲፈጸም ህዝብ ወክላ የተቀመጠች አይመስልም ነበር።ተዋት እስቲ ባለፈውም ስለ ትምህርቷ ሲጎነትሏት ነበር የሰው ቀልብ ሳትስብ አትቀርም አንዳንዴ ቁንጅና የራስ ጠላት ይሆናል ወደድኳት ብሎ ይደበድባል°°°°° እንደው አያድርስ ነው። አቻምየለህ ባለፈው በጻፈው ብቻ ብትታረም የበቃች እመቤት ትሆን ነበር ስለ ሶስቱ የአማራ ጠላቶች ጻፈ ሁለቱ ባለመታረማቸው ሂደዋል እሷም አትቆይም። ይመችሽ በክፋት አትይው ወደ ቡርኪና ፋሶ ለጉብኝት ከመጣሽ ሳታይኝ እንዳትሄጅ እኔም ዜጋ ነኝ።

  3. ስህተቷ አስቀድማ ጠገናውና ባይረጋን አለማስፈቀዷ ይመስለኛል።

  4. Liji Semere, it is okay for you to politically fall in love with this terribly disgraceful and self- dehumanized cadre of the horribly brutal and bloody political system of ethno- centrism crested and run by a grouping of political gamblers or gangsters called EPRDF/ Prosperity . But I have to say that it is not and will not be your right to support and praise those officials and cadres who belong to a political system that has kept and keep their political power by committing heinous crimes against the whole generation of yours and mine! Absolutely no!! If you’re a person of humanity, reason, rationality and reality , tell them or advice them to get out of the bloody political game they have found themselves in with a real sense of regret and apology !! Yes, You desperately need to tell or advice them to search and research their inner souls and make the rest of their lives relatively peaceful !!!!
    Appeasing and condoning those cadres and officials such lady Dagmawit is not only unfair but appeasing and condoning crime itself !!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share