ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልድ ማርሻል

ከላይ እንደሚታየው “The London Gazette” Friday,5th February 1965 የእንግሊዝ ጋዜጣ ዕትም ላይ እንደሰፈረው መረጃ የእንግሊዝ ንግስት ለግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የተሰጣቸውን የፊልድ ማርሻልነት ማዕረግ ማፅደቃቸውን በ መደሰት ገልፀዋል ይላል::

በሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት 27 ዓመታት የታሪክ የትምህርት ዘርፍ በተገቢው ሁኔታ እና በተሟላ ደረጃ እንዳይሰጥ ሲደረግ እንደነበር በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ለታሪክ የትምህርት ዘርፍ ይሰጥ የነበረውን አናሳ ትኩረት ለማስረጃነት ማየት ከበቂ በላይ ማሳያ ነው,በዚህም ሳቢያ ተተኪው ትውልድ የራሱን ሀገር የትላንት ታሪክ በተሟላ ሁኔታ እንዳያውቅ ሁኗል,ስለሆነም የዛሪውን ተጨባጭ ነበራዊ የሀገሩን ታሪክ ለመረዳትና ለመመርመር ብሎም የነገውን የሀገሩን ብሩህ ተስፋ ለመተንበይና ለመስራት ይቸገራል::
“If you don’t know your history,you don’t your past,you don’t your present and future!!”
ሙሉጌታ ሀይሌ

https://zehabesha.com/the-real-story-of-the-last-days-of-emperor-haile-selassie-of-ethiopia/

ተጨማሪ ያንብቡ:  የባለስልጣኑ ቤት በቦምብ ተመታ/የጳጳሳት ሹመት ተራዘመ ሰበር መግለጫ

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share