በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር

ዳይሬክተሩ ትግራይ ክልል ውስጥ ደርሰዋል ባሏቸው ጉዳዮች ላይ በተደጋጋሚ አስተያየት ሲሰጡ ታይተዋል። ጉዳዩን በቅርበት የሚከታታትሉ በአንድ በኩል የመንግሥትን ሐሳብ ከሚደግፉ፣ በሌላ ደግሞ “ዋና ዳይሬክተሩ ሥራቸውን እየሠሩ ነው” የሚሉ ሰዎችን ጋብዘናል።

ከዚህ በተጨማሪም ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው የሥነ ምግባር ሕግ ምን ይመስላል? ይሄ የኢትዮጵያ ወቀሳና አቤቱታስ ምን ያስከትላል? ስንል የሕግ ባለሞያና በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ የሠሩ ባለሞያ ጋብዘናል። ኤደን ገረመው ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

ሙሉ ጥንቅሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ VOA

ተጨማሪ ያንብቡ:  የስፔን ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ ጉብኝትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

2 Comments

  1. ምን አይነት ጉድ ነው ቴድሮስ አድሀኖምን አብጠርጥሮ የሚያውቅ ይህንን አርእስት አንስቶ ተወያይን ይጋብዛል?ለምን መንግስቱ ሐማርያምንስ መለሰ ዜናዊንስ ስራቸውን ነው የሰሩት አትሉንም? ቴድሮስ አድሀኖም ከጅምሩ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መቅሰፍትን የጣለ በገባበት ሁሉ ወንጀል ሲሰራ የኖረ መሆኑ እየታወቀ ማንን ለማደናገር ነው ስርተዋል አልሰሩም የሚያስብለው።
    ጠቅላላ የኢትዮጵያ የጤና ተቋማት የአማራና አፋር በመሆናቸው ብቻ አፉን የሸበበን ግፈኛ በዚህ መልክ ማቅረብ ባልተገባ ነበር። ምናልባት ሄኖክ ሰማ እግዜርና አዳነች ፍስሀዬ አመራሩን ተቆጣጥረውት ይሆናል።ሲጀመር ነገሩ የተበላሸው ቴድሮስ በዛ ቦታ መቀመጡ ነውና ለማንኛውም የኢትዮጵያ ቀን እስኪመጣ ቀልዱብን።

  2. የመለስ ዜናዊ መቃብር እስከ አሁን ወደ መቀሌ ካልሄደ ከንቲባዋ ለተጣበበው ለአዲስ አበባ ህዝብ ሽንት ቤት አድርጋ መርቃ ብትከፍተው። ሺንት ቤቱ ግን በስሙ መሆን አለበት።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share