ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቶ ሰዎችን እና እንስሳትን እንደ ቅጠል እያረገፈ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቶ ሰዎችን እና እንስሳትን እንደ ቅጠል እያረገፈ ይገኛል። የክልሉ አስተዳደር ይህንን ግዙፍ  የተፈጥሮ ችግር ለህዝብ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ድርቅ በጣም የከፈ ደረጃ ላይ በመድረሱ በሰው እና በእንስሳት  ላይ ብዙ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። ታዲያ ህዝባችን የእኛን  አስችኳይ እርድታ ይፈልጋል። እባካችሁ  ተረባርበን ሂዎትን እናድን፣ እባካችሁ  ያላችሁን ለግሱ ። ለሌሎችም ወገኖች ይህንን ጥሪ በማስተላለፍ የበኩልዎን አስተዋጾ ያድርጉ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ተባለ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share