የወቃይት ጠገዴ ጉዳይ… – ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

271712882 4912517938806557 5875208173794112043 n
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ሲያደርግ ተንጠላጥላችሁ የርስት ማስመለስ ዘመቻ ገባችሁ የሚሉ አሉ፡፡ እነዚህ ትናንት ያልነበሩ፤ ዛሬ የመጡ ድንገተኛ ጎርፍ ናቸው፡፡ የወልቃይትና ራያ ህዝብ ከጅምሩ ጀምሮ ትግላይ ነበር፡፡ የአማራ ትግል ዋና ዋና ጥያቄዎቸ ብሎ ካነገባቸው ጉዳዮች እነዚህ ዋነኞቹ ነበሩ፡፡ የአማራ ህዝብ እነዚህን ቦታዎች ለማስመለስ ሲታገል በፈጠረው እንቅስቃሴ ነው አብይ ወደስልጣን የመጣው፡፡ የወልቃይትና ራያ ትግል አብይን ወደስልጣን አመጣ እንጅ በአብይ ታዝሎ የተፈጠረ አጀንዳ አይደለም፡፡ አብይ የህግ ማስከበር ዘመቻ አውጀም አላወጀም ወልቃይትና ራያን ለማስመለስ የተጋጋለ ትግል ነበር፡፡ አለማወቅ ሀጢአት አይደለም፡፡ በማያውቁት ነገር ገብቶ መፈትፈት ግን ነውር ነው

1 Comment

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.