በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የቤህነን ታጣቂ ቡድን መሪ የሆነው ህድር መሐመድ አሊ በቁጥጥር ሥር ዋለ


አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ህዳር 24 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ ሸዋ
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ፣ ጎልሞሶ ቀበሌ ላይ የቤህነን ታጣቂ ቡድን መሪ የሆነው ህድር መሐመድ አሊ በቁጥጥር ሥር ውሏል።
የታጣቂ ቡድኑ መሪ በቁጥጥር ሥር በዋለበት ወቅትም ክላሽ 1፣ ካርታ 2፣ የክላሽ ጥይት 60፣ የጭስ ቦምብ 5፣ ሞቶሮላ ሬዲዮ መገናኛ 1 እና የሱዳን ወታደራዊ ልብስ አብሮ መያዙን የቤጉ ክልላዊ መንግስት መ/ኮ/ጉ ጽ/ቤት ዘግቧል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  መድሎት፡ ቆይታ ከ አቶ ዮሀንስ ቧያለው ጋር ክፍል 1

1 Comment

  1. ይገርማል። እንዲህ አይነት የተንኮልና የሴራ ሰዎችን ያፈራች ምድር። ጨካኞች በወገናቸው ላይ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share