“ካሳጊታ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገባች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር

260217273 1687727998068854 8742945446922520636 n
ጦርነቱ በከፍተኛ ድል እየተከናወነ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጠላት እጅ የነበሩ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር እየገቡ ነው ብለዋል፡፡
በዚሁ መሠረትም ዛሬ ካሳጊታ በመከላከያ ሰራዊት እጅ መሆኗን ተናግረዋል፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.