“ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።” ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ

https://youtu.be/1mfoZDprRCs

 

“ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።” ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ

ተጨማሪ ያንብቡ:  እኔ የምለው ክፍል 7 ''የጨነቀ ዕለት'' - Anchor Media

2 Comments

  1. Does this ( Gedu) have a political and moral capacity to criticize and condemn others ? Really ? This guy and so many of his friends of the criminal political system are absolute disgrace to the people of Amhara in particular and the people of Ethiopia in general!! These guys are showing us their political idiocy and moral bankruptcy . And this is why it is fair to say that there will never be relative peace and stability let alone democracy by a political system controlled and operated by these types of nonsense and brutal cadres !!! Never and never and never! The way out? Get rid off them and make the birth of true democratic system a realty ! The rest is just a political idiocy and moral decay!!

  2. አቶ ገዱ ፈራ ተባ እያሉ የተናገሩትና ነገር ሳያገናዝቡ አጉልተው የጻፉሎትን የሚዲያ ተቋማት አይተናል ።መሀል መንገድ ላይ ቁመው ሳይሆን ጨከን አድርገው አቋሞን አሳዩን አሁን እድል ተሰጥቷችሁዋል አማራውን የሚክሱበት አማራው እንደ አውሬ በየቦታው የሚታደነው እናንተ ስልጣን ተጋርተናል በምትሉበት ስርአተ መንግስት ነው። በረከት ስሞንን ሺላ ተከራይታችሁ ስታኖሩት እስክንድርን ከቦዘኔ ጋር አስራችሁ ታሰቃያላችሁ አብን ቅስቀሳ ሲያደርግ እነ አገኘሁ ተሻገር በጥይት ያባርሩ ነበር። ባላችሁ ጊዜ ተጠቅማችሁ ታሪክ ቀይሩ እስከ አሁን የኖራችሁት በቂ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share