ለምንድን ነው ወደ መሃል አገር ጦሩ የወልቃይትና የራያ ህዝብን ጥሎ እንዲሄድ ጦሩ የሚታዘዘው ?????????????????

81595796 2464192123830768 7091024742664110080 n
81595796 2464192123830768 7091024742664110080 n

ለምንድን ነው ወደ መሃል አገር ጦሩ የሚንቀሳቀሰው ??? ለምንድን ነው ራያና ወልቅያት እንዲሰማራ የማይደረገው ? ለምንድን ነው የወልቃይትና የራያ ህዝብን ጥሎ እንዲሄድ ጦሩ የሚታዘዘው ?????????????????

በአንድ በኩል የአብይ መንግስት ጦሩን እያወጣ፣ በሌላ በኩል እነ አገኝው ተሻገር የህልውና ክተት አውጀዋል። የሰለጠነ ወታደር እያለ አራሽ ገበሬ እንዲዋጋ ማድረግ ትልቅ ነውር ነው።፡
አንደኛውን የአብይ መንግስት በይፋ የትግራይ ክልል አይመለከተኝም ብሎ እንደስወጣው፣ የአማራ ክልልም አይመለከተኝም ብሎ ይንገረን !!!
የፌዴራል መንግስት ጦር በትግራይ አካባቢ በወልቃይትና በራያ እንዲቀመጥ ቢደረግ እንደውም የበለጠ የህወሃት አሸባሪዎች ወደ ጦርነት እንዳይመጡ ያደርጋቸው ነበር። ትልቅ deterrence ይሆን ነበር። አሁንም ግን የፌዴራል መንግስቱ ለቆ መውጣቱ የአብይ መንግስት አማራና ትግሬ ተጨራረሱ ብሎ እንደ ወሰነ ነው የሚቆጠረው።
በመጀመሪያ ደረጃ ተኩስ ማቆሙ ተገቢ ቢሆንም የአብይ መንግስት ከትግራይ ለቂ መውጣት አክልነበረበትም።
ተጨማሪ ያንብቡ:  ለሀገራችን በእውነትም መቆጨታችን የምናሳይበት ትዕይንተ-ህዝብ!!

1 Comment

  1. ወንድሜ ስጋትህን እጋራለሁ:: የማናውቀውና የፌዴራል መንግስት ግልፅ ማድረግ ያለበት ጉዳይ አለ:: ለምን ከኮረምና እላማጣ መከላከያ ወጣ? የሚሊታሪ ታክቲክ ይኖረው ይሆን?
    እኔ በግሌ ጠ. ሚ ዐቢይ ለአማራ ህዝብ ክፉ ያስባል ብዬ አልጠራጠርም እራሴ ሙሉ እማራም ሆኜ:: በተለይም የሀገሪትዋ የፀጥታና ድህንነት ቁንጮኮሚቴ ( security council) ከ9ኙ ባለስልጣናት 4 አማሮች እንደሆኑም አውቃለሁ:: በምእራብ በኩል የሱዳንና ግብፅ ወረራ ስጋት ቅድሚያ ሰጥተውስ ከሆነ? ወያኔ ለኢትዮጵያ ስጋት እንዳልሆነ ያረጋገጡ ይመስለኛል:: እላማጣ ዬትም አይሄድም:: የአማራ ህዝብ ለህልውናው ሀይሉን በሙሉ ቢያሰባስብ እነዚህንባንዳዎች መቋቋም ይችላል:: ወይኔ 27 አመታት የገዛው አማራውና ኢትዮጵያውያንን ስለተበታተኑ ነው:: በቀላሉ በዚህ ምርጫ እሩቅ ሳንሄድ በአዲስ አበባ 9 ተቃዋሚዎች የገጠሙት 1 ብልፅግና ፓርቲን ነው u don’t have to be genius to figure out in parliamentary election with vote splitting among the opposition the governing party wins. Sad. Meles always loved presence of many weak parties.
    አማራው ሁሉን ቢያሰባስብ ህልውናውን ያስጠብቃል:: ለልዩ ሀይላችን ገንዘብ ከውጪ ቢጠየቅ እንኳን አማራው ቀርቶ ሁሉም ኢትዮጵያውዪን እንደሚያዋጡ አልጠራጠርም::አማራው መጠንቀቅ ያለበት እነዚህ አባቦች አማራ መስለው ፕሮፓጋንዳ ይሰራሉ:: የእማራ ህዝብ የሚፈልገውን በነፃነት መርጧል:: ዛሬ ማንም ዲጂታል እንደለመዱት የክልል መንግስቱን ጭቃ መቀባትና መራገም ይፈልጋሉ:: ህዝብ መርጧል:: ከእነዚህ ህሊና ቢሶች ጋር የሚነዳ አማራ የአእምሮ ደካማ ብቻ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share