Hiber Radio: ከሳዑዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር የተነሳ ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ

/

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<... አጼ ምኒሊክ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም አቀፍ የነጻነት ምልክት ናቸው። መታሰቢያቸውም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር ሊከበር ይገባል ...>>

አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ህብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ

<<...በእስራኤል ያለው ሁኔታም ለኢትዮጵያውያን አስቸጋሪ ነው። ...መቶ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን እስረኞች በእስራኤል በእስር ቤት አሉ...>> አቶ ሳሙኤል አለባቸው በእስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማህበር ሊቀ መንበር በዚያ ስላለው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይ ከደረግነው ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

ማንዴላ ማንዴላ(ግጥም)

ታይም መጽሔት የዓለማችን ሰው ስላላቸው የካቶሊኩ ጳጳስ የተጠናከረ ዘገባ

ሻምበል ጉታ ዲንቃ(የማንዴላን ህይወት ከተቀነባበረው የግድያ ሙከራ የታደጉት ሰው በማንዴላ ቀብር ላይ እንዲገኙ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄዱ የተደረገበትን ሁኔታ በተመለከተ ቃለ መጠይቅ

ኩላሊት ምን ሲሆን ስራውን ያቆማል ? አስቀድሞ መከላከል ይቻላል? (የህክምና ባለሙያ ማብራሪያ)

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

– የማንዴላ ስርዓተ ቀብር በታላቅ ስርዓት ተከናወነ

– ከሳውዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ

– የአጼ ምንሊክ መቶኛ ዓመት መታሰቢያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊከበር እንደሚገባ ተገለጸ

– በኢትዮጵያ ከአስር ዓመት በፊት የተደረገው ጭፍጨፋ ታሰበ

– በቬጋስ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ለህንጻ ማሰሪያ በአንድ ምሽት 322 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ተጨማሪ ያንብቡ:  አሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ - ክፍል 1

2 Comments

  1. I am following Hiber Radio Dec. 15th, 2013 uploaded on zehabesha under inundated attacking by Kenya Government Intelligence who are working hand-in-glove with Ethiopian Intelligence on a thinly pretext of Countering Terrorism in Eastern Africa.All the nexus-of-evils out against me because of the stand I have taken against EPRDF/TPLF regime. Opposing EPRDF/TPLF regime in Nairobi in particular and Kenya in general is a punishable crime on the country’s unwritten law. They have been monitoring all the cyber cafe situated in Eastleigh where I have been living for the past 12 years on suspicion of terrorism unbeknown to the owners. They have used Fin Spy Spying Software for the wrong purpose. The EPRDF/TPLF regime has been pouring millions of shillings in kenya in order to thwarting as from agitating for change in Ethiopia, Kenya is one of the most corrupted country on the planet according to the recent Transparency International Corruption index.

Comments are closed.

Share