ኮ/ል መንግስቱ ስለማንዴላ ተናገሩ (አዲስ ቃለምልልስ)

ተጨማሪ ያንብቡ:  የጠቅላዩ ሹመቶች፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ተሰበሰበ፣ ከትግራይ ወደአማራ ገባ የጠባለው መሳሪያ | ፋኖ የመጨረሻ ክተት አወጀ

15 Comments

  1. የዚህ ሰው ንግግር የማነዴላን ኢሜጅ የሚያበላሽ ነው። ምክንያቱም እሱ እንደተናገረው “ማንዴላ የ ኮሚኒዝምን መቀልበስ፣ የነ ጎርባቾቭ ምጣት እንዳላስደሰተውና፣ ስለ አለምም ያለው ግንዛቤ ትንሽ እንደነበረ ” አስረድቶአል። ይህን አባባል የራስን ምኞት በሞተ ሰው ማመካኘት ነው። የማንዴላንም ግንዛቤ ማሳነስ ነው። አሁንም በሱ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ሲደረግ የነበረው ከአፓርታይድ እንደሚሻል ነው የሚያሰብ የሚመስለኝ ። አሁንም ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሰው ልጅ መብት ከሌላው የአፍሪካ ሀገራት የተሻለ መሆኑን ለወደፊትም እንደሚሻል አያምንም፣ አልተረዳምም።
    ማንዴላ “ኢትዮጵያ የነፃነት ሀገር እንደነበረች” እንደነገረውም ይናገራል፣ ነገር ግን እሱ ራሱ ለ20 አመት ያ ህል የድሮው ዘመን የግፍ የጭቆና ዘመን እያለ ሲያወግዝ እንደነበረና ነፃነታችንን ያቆዩልን ከቤታቸው እየወስደ እንደፈጃቸው ይረሳዋል። በለው እንግዲህ እራሱን በራሱ የሚጣላ ነገር። የኛን የድሮውን ዘመን ሲይጥላላበት የነበረውን ስልቱን በደቡብ አፍሪካ ባለው ስርአት ሊጠቀምበት ይፈልጋል።

  2. አቶ ካሳ ከበደ ይመስለኛል በኢሳት እንደተናገሩት ማንዴላ በኢትዮጵያ ላይ ቀዝቀዝ ማለት የጀመሩት ኢትዮጵያ ኮሚኒዝምን የምትከተል ሀገር ስለነበረች ነው ያሉት እንጂ እንደ ኮሎኔሉ አባባል ማንዴላ የኮሚኒዝም አፍቃሪ እንደነበሩ ለመናገር የሞከሩት እውነተኝነት የለውም። ኮሎኔሉ የኮሚኒዝምነንም ትርጉምም ራሳቸው ያወቁት በግርግር ስልጣን ከያዙ በሁዋላ ሌሎች ሲያወሩ ሰምተው ነው እነጂ ገብቶአቸውም አይመስለኝም። በኮሎኔሉ ዘመን የተፈጀው ህዝብ በአፓርታይድ ሲወዳደር የሚበልጥ እንጂ የሚያንስ አይመስለኝም።ደቡብ አፍሪካ ተሰደው እየሰሩ የሚኖሩ ዜጎቻችን ከኮሌኔሉ ዘመን ጀምሮ በመጣው ችግር ነው። እነዚህ ሰዎች በአሁኑ ሰአት ከኢትዮጵያ ባይሻል ኖሮ እዛ አይሰደዱም ነበር።

  3. መንግስቱና ክብር ኔልሰን የተለያዩ ሰዎች ናቸው።
    ኔልሰን ለሀገራቸውና ለህዝባቸው የታሰሩ ሲሆን መንግስቱ ህዝብ ያሰረና የገደለ፤ ሀገር የጎዳ ጨቋኝ መሪ ነበር።ዱባና ቅል። የህዝብ ተቆርቋረ መስሎ ለመቅረብ ይሞክራል። ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኘዋል።
    ኔልሰንን የዘላለም ስላም ይስጥልን። አሜን።

  4. However mengstu never tried to change or hide the basic histoire of hits country or divide the poeple by their languege or geogrophy, he wated one United great ethiopia . So is not that the blessed idea ?

  5. በውነት ግን ኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያውያን አስተሳሰብ እንደዚህ የወረደው ለምን ነው ? መንግስቱ የሕዝብ ፍቅር አለኝ ብለው የሚመኩ አይመስለኝም ከስልጣን ከወረዱ በሁዋላ ይህን እራሳቸውም የተረዱት መሰለኝ በመሆኑም መሰለኝ ለሃያ ሁለት አመት ብዝባቤ ተቀብረው አንዴም ለሕዝብ ሳይታዩ የሚኖሩት። እናም አሁን ፖፕላር እሆናለሁ ብለው የሚናገሩ አይመስለኝም ስለዚህ ስለምንጠላቸው ብቻ የሆነ ያልሆነውን ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም። ስለ ኒልስን ማንዴላ ኮሚኒስት መሆን አዲሰ ነገር አይደለም ብዙዎች ሜንስትሪም ሚዲያ የሚያናፋውን ብቻ ስለምንሰማ ነው እንጅ ከዚያም በላይ ማለት የሚቻል መሰለኝ ይህ ደግሞ እሳቸውን አያሳንስም። ዋናው ከስርቤት ወጥተው በፍጥነት የዓለምን ሁኔታ መገንዘብ መቻላቸው። ከሁኔታዎች ጋር እራሳቸውን አስተካክለው መምራታቸው ነው።

  6. We might oppose Menigistu in relation to Ethiopian politics and what he had done during his reign in the country. But what he explained about Mandela and the current and future of South Africa in this interview is largely true. After all, he was the leader of Ethiopia at the time Mandella was released from prison. Where was most of the world now revering Mandella at his death while he was languishing in prision for 27 years, and then suddenly started worshiping him after he was released and served only one term in leadership and his health has got declined from time to time?? It was Ethiopia and maybe few other countries that contributed a lot to thier success. Who told us even about the $100,000 financial granted to him at that crucial moment upon release and visit to Ethiopia if not Mengistu?Maybe Tabo Embeke would tell us one day as he has good grasp and love of Ethiopian history, as some are telling, even if he is accused of curbing the HIV/AIDS rampage in his country during his leadership.

    Let’s wait and see what South Africa looks like in the future, anyway.

  7. During his sentencing for life imprisonment, Mandela, apartheid South Africa’s enemy number one, made a statement to the effect that he was ready to die for
    his freedom. The apartheid regime kept him alive in jail and in the end negotiated his release. If the colonel doesn’t want to remember the thousand’s of Ethiopian Mandela’s that were brutally murdered under his watch, I need to remind him.

  8. Mengistu has no moral ground to talk about Mandella as they are two different people in their human disposition. They are totally far apart like poles, How come a butcher who slain a genaration in broad day light with out due process of law can dare to mention the name of this great person of the world .Mandela spent over 27 years in jail for the cause of the people with great profile of courage unlike the butcher Mengistu who abandoned his people and made a great escape to zimbawi to save his life and family by leaving the defenceless Ethiopian people behind hog tie to woyane Mafiosos, thieves , pick pocketers, greedy and divisive law life creatures .I was wondering how he is trying to belittling the achievement of Mandela’s by way of blending his fictitious story. i have read the book “long walk to freedom ” Thus never Mandela mentioned in any of the pages about the 100,000 D being offered by Mengistu. Had it been true ,Mandela would have not refrained to acknowledge the gift .Because it was a big jesture that could be remembered forever. But Mengestu to give importance for himself by associating with Mandela ,tried to blurt his brutal and cowardice action. If Mandela would have been alive he could have accept or denounce the claim of this ruthless person who is in ‘ wanted ‘list along with his likes by families .of victims and Ethiopian people except that those perpetrators whose hands still stained with the blood of innocent Ethiopians . Woyane and Derg seem different in form but they are similar in content . Mengestu killed a generation woyane destroyed the generation and Ethiopian.

  9. “በሆድአደር… በአድርባይ..በአስመሳይ የእናት ጡት ነካሾች መዥገሮች ተከበው እንደማንዴላም አስር ቤት ባይወርዱ በቁም ተተብትበው ሲጮሁም ሲናገሩ ይሠማሉ እንጂ አልተደመጡም!።
    *አፈጮሌዎችም ሹጉጥህን እንደ ቴዎድሮስ ጠጣ ሲሉ …እናንተ በካውን ጠጡና እኔ ፍንጃ አሉ !
    *እንደማንዴላ ታሠር! ለማን ብዬ? በማን? ለምን ?አሉ።
    *አጅህን ሥጥና ከሻቢያህወአት አብረህ ሥራ፣…የሚሠሩባችሁንና የሚሰሩላችሁንም አታውቁም!
    *የፀሐዩ መንግስት ሊመሠረት ነው…. እነካንም ፀሐይ ዳማናም አላይ ግን ጉም አለ.. *ጦርንት ታሪክ ሊሆነው …በመተባባር ሀገር ሊያጠፉ ሕዝብ ሊያዘናጉ ነውእነሱ አይዋጉም ሞኞች ግን ያልቃሉ!? እንግዲህ መካሮቻቸው ጦርንት አቁመው ኮረዳ ስንት ተደግፈው አመጡት ለውጥ ዛሬም ለራሳቸው ብቻ ነው፡ አሸባሪዎች ድልድይ አፍራሾች ተገንጣይ የቀኝ መንገዶኞች መሀል ሰፋሪዎችን የሙስና ሻንጣ አሸክመው ፍርፋሪ እየጣሉላቸው ቂጣቸውን እየገረፉ እየጋለቧቸው ነው።ግለሰቡ ያቺን አንድ ወንበር አንድ ሰው ብቻ ይቀመጥባታል ቢሉም አንድ ሰው ጠ/ሚኒስትር ሚኒስትር ማዕረግ በአራት ተስከርካሪ ብሔር እግር በአንድ ትልቅ የቀኋላ መደገፊያ እና በሁለት መለስተኛ በም/ጠ ማዕረግ የእጅ ማስደገፊያ የሻቢአህወአት በተላላኪነት ሥራ ስፈፃሚ ሆነው ይጥበረበራሉ። እንግደህ እነኛ ካድሮዎችና ምሁራን ተብዬ ኢሰፓዎችና መንገድ የመሩ ባንዳዎች ትርፍ ይህ ነበር።
    ****ኮ/ል መንገስቱ ቂጡን የወጉት ሱሪውን አውልቆ ፓንቱን ጥሎ ፈረጠጠው ሁሉ ጭራሽ ማንነቱን እረስቶ የባርነት ቀኑን ህዳር ፳፱ አድርጎ ሲጨፍር ይውላል። እሳቸው ፲፯ኣመት እመራው ነበር “መሬት ላራሹ!”ያሉት ኅብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ወይም ሞት! ” እኛ ኢትዮጵያ ህዝቦች”ለሻቢያህወአት ያስረከቡት “እኛ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች” አያት ቅድመ አያት የሌላቸው ሠዎች ሳይሆኑ አንስሳ ነበሩ ማለት አደለምን? ታዘብንዎ !? ***ሕዝብ እያሉ አሳሳቱን እንኳንም ግን ሁሉን እርስዎ በሕይወት እያሉ ለመታዘብ የበቁ ምስኪን ድሃ ኮ/ል መንግስቱ ኅያለማርያም ስለ ማንዴላ የሰጡት አስተያየት ድንቅ ነው። አሁን እነኛ ብሀየር ብሔረሰቦችማ ሀገራቸውን ሰንደቃቸውን ወደባቸውን ባህልና ሃኢማኖታቸውን ሸጠው ሁሉም በእየራሳቸው ቋንቋና ጉሮኖ(ክልል) ውስጥ እጨፈሩ ስለሆነ የሚነግሯቸው ድሮ ካልገባቸው አሁን እንዴት ይገባቸዋል ብለው ነው? በግግርዎ በስተመጨረሻ ያሉት ለማንዴላ ብቻ ሳይሆን ከትጥቅ ትግል ጀምሮ በኢትዮጵያ በማዕከላዊ መንግስት ውስጥ ላሉት ትውልደ ኤርትራውያንና ኤርትራውያን ኦቦ ስብሃት ነጋን ጨምሮ…ነጮች የደቡብ አፍሪካን ጥቁር ህዝብ የገዙበትንና የገደሉበትን እንደወረደ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ኤርትራና ኢትዮጵያ የተገነጠለው ሕዝብ እነጂ ሥልጣንና አመራር ፖለቲካል ኢኮኖሚውን ጨምሮ አለመሆኑን በትክክል አስቀምጠውታል፡የደቡብ አፍሪካ ድሃ ጥቁር ህዝብ ሊሞት የተቃረበን ማንዴላ ስፈታ ማለት ኑሮው ተለወጠ ማለት ሳይሆን እንደእኛው ቤት እነደተጠፈረ ነው። “በኅብረት(በደቦ) አማራር ! ድንቅ ትንታኔ ነው ነው እዚህም እዚያም ልብ ያለው ልበኛ ይሁን በለው!

    **ነገርን ነገር ካነሳው ህወአትሻቢያ ተላላኪ ኀይለመለስ ምነው እሬሳው ላይ ንግግር ሳያደርጉ ኢትዮጵያ ውስጥ አርባ ሊደግሱ ነው ሐውልት አሠርተው ሊያለቅሱ?የህወአትሻቢያ ታሪክ፣ ሥራና ራእይ በችራስ ከማንዴላ ጋር አይገጥምም! አቅምን አውቆ ማደር ታላቅ ችሎታ ነበራ!?አ መቼም ይህንን ብሔር ብሔረሰብ የቱሪስት መስዕብ ረግዶና ደረት መድቃት ደግመን ሳናይ!? “በቻይና ደንደስ ኢህአዴግ ተወደስ” አለ አቤ ቶክቻው እዛው እፈረደበት አፍሪካ ሌባ መሪዎች የህብረት መኝታ ቤት ተሰብስበው ሊሞላፈጡብን ነው አሁን ሥራም አፍም ላልተወሰነ ግዜ ዓለም በቃኝ ተዘግቶ ኢትዮጵያ በቃኝ ውስጥ ይከፈታል።አድርባይ ካድሬና ባንዳዎች ለሀገር ሠላም ለሕዝብ ደህንነት እራሱን የሰዋና ወጣት፣ወደብ፤መሬት፣ሉዓላዊነትን ለአረብ የሸጠ አንድ አደለምና ደግ ሠው በክፉ አፍ አይነሳ አደራ እንላላን!!በለው!

  10. kolonel mengistu irso ahunim be communism fikir libo indenedede kesetut qale mililis lireda chiyalehu.yastawisalu tintawi yegaryosh sirat iyalu irsona ye irso kadrewoch liben siyanketekituat indet new yhe neger betikikil ine yemetahut antropoid kemibal sew kimimesl zinjero new inde? bemalet rasen teyequn latara kilimanjaro terara lay wetiche tinat adereghu.andim kezinjero gar yemyamesaslegn neger batahu gize diro zinjero yalhonkut sewye ahun zinjero indalihon feriche befitnet ke kilimanjaro terara lay weredkugn.yetinaten yemechersha witet ligletslot. zinjero inquan siriate mahiber weym sirat linorew qerto zinjero abatun gelo inatun yemyageba sirat yelelew fitur new.kolonel mengistu ymeslegnal and hulete metsehaf tsefew irso tikikil indeneberu lemenager bemokerubet weqt mandela le irso yenegerotn weym irso yenegerwachewn neger betikit arefte neger lemin linegrun almokerum?

  11. ኮሎኔል መንግስቱ ለኢሳት ማንዴላ ጕዋደኛችን በአብዮቱ መቀልበሥ አዝኖ ኢትዮጵያ መምጣት አልፈለገም ብለዋል ሲሉ ተደምጠዋል
    1ኛ ማንዴላን የጋበዛቸው ወያኔ ሆኖ ሳለ ለምን ለርሶ አብዮት የቀለበሱ ወንበዴዎች ያደረጕልኝን ግብዣ አልቀበልም
    ሊሎት ቻሉ የትስ ተገናኝታችሁ አወሪችሁ እርሶ ስልጣኖትን በወያኔ ከተነጠቁ በኌላ አንዴ ብቻ ማንዴላን ለአጭር ግዜ ዝምቡዋቤ አግኝቻቸው ብዙ ማውራት ስላልቻን ስለ ጤንነታቸው ትንሽ አውርተን ተለያየን በማለት ቃሎትን በሌላ ዜና ማሰሪጫ ከሶስት ቀን በፊት ሰጥተዋል አሁን ለኢሳት ጔደኛ እንደ ሆናችሁና ስለ ዓብዮት መቀልበሥ እንዳወራችሁ ተርከዋል
    2ኛ ማንዴላ በእርሶ የስልጣን ዘመን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በቀዳማዊ ህይለ ሥላሴና በኢትዮጵያ ህዝብ ለተደረገላቸው ውለታ ምሰጋና ለመስጠት ነው እንጂ በእርሶ ነፍሰ ገዳይነት ወይም እርሶ ቆራጥ ነኝ ብለው እንደሚያስቡት ማንዴላን የሚያህል ቆራጥ ሰው በርሶ ቆራጥነት ተመስጠውም አይደለም
    3ኛ እንዴት አንድ ሆነን ወያኔን መጣል እንደምንችል ሊመክሩንም ፈልገዋል
    በመሰረቱ ለኔ ደርግና ወያኔ አንድ ናቸው
    ደርግ በዝባዠ አደሃሪ ቀኝ መንገደኛ ተሥፋ ለዘውድ ኢዲዪ አናርኪ ትሮትስካይት አብዮቱን ሰርሳሪ ቦርቧሪ በማለት እየከፋፈለ አንድ ትውልድ የፈጀ እሥር ቤት ያጎረ እሥከፊ የወታደር ቡድን ነው ደርግ ስለ አንድነት
    እያወራ በአንድነት ስም እያጭበረበረ 17 አመት የገዛ ለኢትዮጵያ መበታተን መንስኤ የሆነ የአንባ ገነንና የዋልጌ ወታደሮች ጥርቅም ነው
    ወያኔ ደርግ ኢሰፓ ጨለምተኛ አሸባሪ የሰላ ጫፍ ሰረ ልማት አብዮታዊ ዴምክራሲን የሚቃወም የዚህ ጎሳ የዚህ ብሄር በማለት እየከፋፈለ ተቃዋሚዎቹን ይረሽናል ያስራል ያስርባል ያፈናቅላል
    ሌላው ኮሎኔል ልነግሮት የምፈልገው ሁለት የቀሩኝ ነገሮች አሉ
    ጓደኛዬ ኔልሰን ማንዴላ አይበሉ ማንዴላና እርሶ ጓደኛ ሊሆኑ አይችሉም
    ዳግም በኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት ስም ለመቆመር ያሎትን ፍላጎት ያቁሙ
    በ1977 ዓ/ም ኢሰፓን መሰረትን ብለው ከጓዋደኞቾ ጋር ከባህር ማዶ በመጣ ውድ ዊስኪ ሲራጩ የኢትዮጵያ ጦር የተላ ዱቄት ሬሽን ተብሎ ቀርቦለት ነበር ግዜው ራቀ ብለው ብዙ አያውሩ

Comments are closed.

Share