ባለፉት አመታት በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸው ወይም ቃል ከተገባ በኋላ የውሀ ሽታ ሆነው የቀሩ ፋብሪካዎችና የልማት እቅዶች

 

ከአያሌው መንበር
ባለፉት አመታት በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸው ወይም ቃል ከተገባ በኋላ የውሀ ሽታ ሆነው የቀሩ ፋብሪካዎችና የልማት እቅዶች ለመጥቀስ ያህል
“ትግራይ ትልማ” አማራ ይድማ ይሉናል በአማራ ደም የሚገነባ ልማትን እንቃወም።;

1. ደብረ ማርቆስ – በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመኪና ፋብሪካ – በድያስፓራ ነገር ግን ተከልክሏል
2 . ደሴ – ቴሪሽየሪ ሆስፒታል
3. ወልደያ – የጅንስ አልባሳት ፋብሪካ – በሼክ አል አላሙዲ
4 . ባህር ዳር – የዘይት ፋብሪካ – በሸኩ
5. ባህር ዳር – የወረቀትና ፐልፕ ፋብሪካ
6. ኮምቦልቻ – የብረታ ብረት ፋብሪካ – በሼኩ
7. ጨሞጋ የውሀ ሀይል ፕሮጄክት (ከደ/ማርቆስ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኝ) – ግንባታው ከተጀመረ በኋላ የተቋረጠ
8. ሞጣ – የስሚንቶ ፋብሪካ – በሼኩ ቃል የተገባ
9. ፍኖተ ሰላም – የስኳር ፋብሪካ
10. ደብረታቦር – የችቡድና የብርጭቆ ፍብሪካ
11. ሕብር ስኳር ፋብሪካ – አገው ምድር (አዊ)
12. የማዕድን ውሃ ፋብሪካ – ጎንደር
13. የሰሳሜ ዘይት ፋብሪካ – ጎንደር
14. የጎንደር ሆስፒታል ማስፋፊያ – በሼኩ ቃል የተገባ
15. ሰሜን ጎንደር በለሳ – ሆስፒታል -በአዲሱ ለገሰ በተደጋጋሚ ቃል የተገባ
16. የባቡር መንገድ – ፍኖተ ሰላም – ሱዳን
17. የባቡር መንገድ – ጎንደር- መተማ -ሱዳን
18. ኮምቦልቻ – ኢንዱስትሪ ፓርክ
19. ደባርቅ – የአየር ማረፍያ…መሬት ተዘጋጅቶለት የነበረ አሁን ከፊሉ ለባለሀብት ከፊሉ ለዩኒቨርሰቲ የተሰጠ
20.ኮምቦልቻ – የብረታብረት ፋብሪካ
21. ደጀን – የመድሃኒት ፋብሪካ (በሁዋላ ወደ አዲግራት የተሸጋገረ)
22. ደቡብ ጎንደር ርብ – ግድብና መስኖ ፕሮጀክት (ተጀምሮ ብዙ አመት ያስቆጠረ)
23. ሰሜን ጎንደር መገጭ – ግድብና መስኖ ፕሮጀክት
24. ጎርጎራ – የአሳ እርባታና ማቀነባበርያ
25. መተማ-ቋራ – የሽንፋ ወንዘ መስኖ ፕሮጀክት
26. ደብረማርቆስ – የጎጃም ባህል ማዕከል – ቲሸርት ሁሉ ተሰርቶ በመቶ ሽዎች ተሸጦ የቀረ
27. ጎንደር – የወጣቶች ስፖርት ማዕከል – በመላኩ ፋንታ ከ 6 አመት በፊት የመሰረት ድንጋይ የተጣለ
28. ደጀን – ስሚንቶ ፋብሪካ
29. ወልደያ – እምነ በረድ ፋብሪካ
30. ደብረታቦር – ጋፋት ብረታ ብረት ፋብሪካ …አሁን ወያኔ በባህርዛፍ እንጨት ጣዉላ ቤት ቀይሮታል
31. ጎንደር – ኢንደሰትሪ ፓርክ
32. በለሳና ሰቆጣ – መና ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት
33. ደብረ ማርቆስ – የብርጭቆና መስታዉት ፋብሪካ …በኋላወደ ትግራይ ተወስዶ በዚህ አመት ስራ የጀመረ
34. ሰሜን ወሎ-ሰቆጣ – የአበርገሌ-ዝቐላ ተከዜ ተፋሰስ መስኖ ፕሮጀክት
35. በሞጣ-ባህርዳር – ደረጃዉን የጠበቀ አስፓልት መንገድ ተብሎ ቅርብ ጊዜ የተጀመረ ነገር ግን በጣም በወረደ ደረጃ በሱር ኮንስትራክሽን መጨዋቻ እየሆነ ያለ

ተጨማሪ ያንብቡ:  On the Democratization Process

36. ከጋሸና ላሊበላ – ደረጃዉን የጠበቀ የአስፓልት መንገድ ((የዛሬ 15 አመት በሚቀጥለዉ አመት ይሰራል ሲባል የቆየ)

37. ደብረብርሀን – የብርጭቆ ፋብሪካ
38. ጎንደር አዘዞ – ለክልሉ ተማሪዎች አዳሪ ት/ቤት (ብአዴን ከህወሃት ጋር ሲያኮርፍ አኛም ቀላሚኖ ይኖረናል እያለ ሚያስፈራራበት)

39. ጎንደር – ስታድየም (በደርግ ተጀምሮ በሁዋላ ህወሃት ገንዘቡን ዘርፎ አስቀረዉ)
40. ከጎንደር-ላይ አርማጭሆ – መሀል አርማጭሆ የሚደርስ መንገድ (አሜሪካ የሚኖሩ የአካባቢዉ ተወላጆቸ ብዙ ሚሊየን ብር አዋተዉ ቢልኩ የተበላ)

41. ጎንደር – ተርሼየሪ ሆስፒታል – (አሜሪካ የሚኖሩ የጎንደር ተወላጆች ሆስፒታል ለመገንባት መሬት ከወሰዱ በሁዋላ ወያኔ ብሩ በኔ በኩል ዪምጣና እኔ እሰራዋለዉ በማለቱ ሳይጀመር የቀረ )
42. አልማ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች እገነባለዉ ብሎ ከ አማራዉ ማህበረሰብ 1.6 ቢሊየን ብር ከ 6 አመት በፊት ሰብስቦ የት እንዳስገባዉ አይታወቅም

43. ከደባርቅ – በየዳ – ደረጃዉን የጠበቀ መንገድ ይሰራል ተብሎ የቀረ
44. ከደባርቅ – ጠለምት- መንገድ (ጠለምት ለመሄድ በትግራይ በኩል ዙረዉ ነዉ…መንገድ ባለመኖሩ)..በየአመቱ ይሰራል ይባላል

45. ጎንደር – ግዙፍ የብቅል ፋብሪካ …አሁን ዳሽን ቢራ ለራሱ ትንሽየ ፋብሪካ አስተክሎ ገብስ ከፈረንሳይ በማስመጣት የአካባቢዉን ገበሬ ምርት አልቀበልም አለ
46. ጎንደር ኢንደሰትሪ ፓርክ (ጎንደር)
47.ጎንደር የወጣቶች ማዕከል (በመላኩ ፋንታ የመሰረት ድንጋይ ተጥሎ የነበር)

48.ከእብናት አምደወርቅ የጠጠር መንገድ ፡
49. የደብረታቦር ቴዎድሮስ አደባባይ የህዝብ አዳራሽ
50.ከአዲስ አበባ _ ከላሊበላ ወልዲያ ደላንታ ተንታ አቀስታ ቦረና ወረኢሉ ጃማ አለም ከተማ ፕሮጀክት
51. ክብሪት ፋብሪካ – አዴት
52.ደሴ – አዳሪ ት/ቤት – ግንባታ ከተጀመረ በኋላ የቀረ
53. ደጀን መድኃኒት ፋብሪካ
.
.
.
.ኧረ ስንቱ?????
በቀጣይ ተነቅለው ወደ ትግራይ የተወሰዱትን ለመለየት እንሞክራለን። (በውስጥ ተጨማሪ መረጃ ብታደርሱን መልካም ነው)።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህወሓት የጦር ጄነራሎች የኮንትሮባንድ እቃዎችን በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር ተገለፀ
Share