[ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ] ‪‪የግል‬ ባንኮች ካፒታል በ 5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 2 ቢሊዮን ብር ይደግ ተባለ * የግብጽ‬ የወያኔ የሱዳን የአባይ ግድብ ስብሰባ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ * በኦርቶዶክስ‬ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ ዘመቻው ቀጥሏል

የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች

# ‪‪የግል‬ ባንኮች ካፒታል በ 5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 2 ቢሊዮን ብር ይደግ ተባለ
‪# የግብጽ‬ የወያኔ የሱዳን የአባይ ግድብ ስብሰባ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
‪# በኦርቶዶክስ‬ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ ዘመቻው ቀጥሏል
‪# በብሩንዲ‬ በፖሊስና በተቃዋሚዎች መካከል በተነሳ ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተነገረ
‪#‎ የሱዳን‬ መንግስት የታወቁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ከአገር እንዳይወጡ ከለከለ
‪#‎ በናይጀር‬ ቦምቦች ፈንደተው ጉዳት አደረሱ
‪#‎ በደቡብ‬ አፍሪካ የማእደን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ፤ የኬኒያ መምህራን ደግሞ አድማቸውን አቁመው ስራ ጀመሩ
‪#‎ በጊኒ‬ ሁለተኛ ከተማ በተነሳ ግጭት ምክንያት የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
[jwplayer mediaid=”47197″]

ተጨማሪ ያንብቡ:  የህዝብ እልቂት መሰረታዊ ምክንያት የመንግስት ግፍና ግድየሌሽነት ነው
Share