በዞን ዘጠኝ ተከሣሾች ላይ ዶሴ የአቃቤ ሕግ ምስክር ተሰማ – VOA

በነሶሊያና ሺመልስ የክስ መዝገብ በተከሰሱት ጋዜጠኛችና የኢንተርኔት አምደኞች ላይ አቃቤ ሕግ ከቆጠራቸው ምስክሮች ዛሬ ተሰሙ፡፡

ከመካከላቸው አንዳንዶቹ ተከሳሾቹ የአቶ ሌንጮ ለታን የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ በኮምፕዩተሮቻቸው ውስጥ እንደተገኙ መመልከታቸውን ተናግረዋል፡፡

ሌሎች ደግሞ ተከሣሾቹ ቢሮም ሆነ መኖሪያ ቤት ከገበያ ላይ የሚገዙ መፅሔቶችና ጋዜጦችን እንደተመለከቱ ለፍርድ ቤት ገልፀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን የችሎት ዘገባ ያዳምጡ፡፡

[jwplayer mediaid=”40397″]

 

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  "የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነውን ጠላት ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
Share