የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶች ሸጦ ለጦርነት ማዋል ይታገድ!!!በኦክቶበር 5 ቀን 2023እኤአ የሚደረገው፣ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥት በስመ ፕራይቬታዜሽን ስም ‹‹መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶችን›› ውስጥ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ (ETHIOPIAN SUGAR INDUSTRY GROUP) በጨረታ ለአገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች ሸጦ ገንዘቡን ለጦርነት ስለሚያውለው ፕራይቬታዤሽኑ መንግሥት እስኪቀየር ድረስ እንዳይካሄድ ለዓለም ባንክ፣ ለዓለም የገንዘብ ድርጅት፣ ለአውሮፓ ህብረት፣ ለአሜሪካ መንግስት፣ ለአፍሪካ ህብረትና ለሚመለከተው ሁሉ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራ ድርጅቶች ደብዳቤ በማስገባት ተቃውሞቸውን መግለጽ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶችን የሆነውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለመሸጥና የጦር መሳሪያዎች ለመግዛት በ5 ኦክቶበር 2023እኤአ ቀጠሮ … Continue reading የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)