ከአማራ ፋኖ፣ ከኢትዮጵያ ፋኖ፣ ይድረስ ለሎንዶን ፋኖ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)
ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶችን ለመሸጥና የጦር መሳሪያዎች ለመግዛት በሎንዶን ከተማ በ9 ኦክቶበር 2023እኤአ ቀጠሮ ይዘዋል፣ በሠልፍ እናክሽፈው!!! Ethiopian Investment Summit scheduled for Monday, 9th October 2023. የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ Ethiopian Investment Holdings (EIH) የሃገሪቱ ሉዓላዊ የሃብት ምንጭ ቌት ሲሆን የመንግሥታዊ ልማታዊ ድርጅቶች ለምሳሌ የመንግስታዊ ካንፓኒዎች ሃብት ሽያጭ ንብረትና ኃብት ስርጭትና ድልድል ስትራቴጂ ለመቀየስ የተመሠረተ በአብይ ዘመን የተቌቌመ ድርጅት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙትን መንግሥታዊ ኢንተርፕራይዞች ለመሸጥ የወደፊቱን የሃገሪቱ ኢንቨስትመንት ምንጭ ይሆናል ተብሎ የተቆቆመ ድርጅት ነው፡፡ አብዱራህማን ኢድ ጣሒር የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ፕራዜዳንት ለኤዥያን ኢንቨስተር በሰጠው ቃለ ምልልስ መሠረት ‹‹ኢንቨስትመንት ጀምረናል፣ የተለያዩ አማራጮችንና ተስፋዎች አሉን›› በሚቀጥሉት አመታት ውስጥ የመንግስት … Continue reading ከአማራ ፋኖ፣ ከኢትዮጵያ ፋኖ፣ ይድረስ ለሎንዶን ፋኖ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed