በአማራ ትግል ውስጥ የቀጠሉ አለመግባባቶች፣ ምክንያቶች፣ የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ውጤቶች እና ለሕልውና ትግሉ የሚያስፈልጉ መፍትሔዎች – ክፍል አንድ

በ አምሳል ወረታ  1. መግቢያ ከግማሽ ምዕተ-ዓመት በላይ፣ በተለይም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ዓመታት፣ የአማራ ሕዝብ ስልታዊ ጥቃቶች፣ከክልሉ መሪዎች ጀምሮ ከፍተኛ እልቂት፣ መፈናቀል እና የፖለቲካ መገለል ደርሶበታል። ከዚህም በተጨማሪ፤ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን ጦርነት ተከትሎ በሚፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች፣ የአገዛዙ ሰራዊት በሚፈፅማቸው ጥቃቶች፣ እንዲሁም በመሠረተ ልማቶች ላይ በሚፈፀሙ ውድመቶች ምክንያት የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለው መጠነ ሰፊት ጥቃት በመባባስ ላይ ይገኛል። በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጡት እነዚህ ሁሉ የህልውና አደጋዎች ቢኖሩም፣ በታሪካቸው በፖለቲካዊ እና በወታደራዊ ትግላቸው ጠንካራ አንድነት ማጎልበት ከቻሉት የትግሬ እና የኦሮሞ ህዝቦች አንፃር ሲታይ፤ የአማራ ህዝብ አንድነትን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ችግር ሲገጥመው … Continue reading በአማራ ትግል ውስጥ የቀጠሉ አለመግባባቶች፣ ምክንያቶች፣ የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ውጤቶች እና ለሕልውና ትግሉ የሚያስፈልጉ መፍትሔዎች – ክፍል አንድ