የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ በጣም ይጠቅማል:: ጃዋር ከልጅነት እስከ እውቀት የቱጏዘበት መንገድ ይደንቃል:: ከአንድ በጣም  የገጠር መንደር ትምህርቱን በችግር ምክንያት ያቋረጠና ወደ ግብርና የተሰማራ ወጣት ሁለተኛ ደረጃን ሲንጋፑር የኮሌጅ ትምህርቱን በዝነኛው ስታንፎርድ  ዮንቨርሲቲ ያደረሰው እድል ባስተማሪው ጉትጎታና ድጋፍ መሆኑ ይደንቃል:: ጁሃር በኢትዮጵያ አይደለም በአፍሪካ ደረጃ እንኳ በጣም በቀላሉ የማይገኝ ጥሩ የትምህርት እድል ገና በለጋ እድሜው አግኝቷል:: እድሉን ተጠቅሞ እራሱን ለከፍተኛ ትምህርት ማብቃቱ ጉብዝናና ታታሪነቱን ያስያል:: በጎበዝ ተማሪነቱ ለወጣቱ ትውልድ ያለው አርዐያነት ጎልቶ መታየት እንዳለበት … Continue reading የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’