ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል
1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ 3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን 4. ጀነራል ሰአረ መኮንን 5. ጀነራል ገዛኢ አበራ 6. አቶ ምግባሩ ከበደ 7. አቶ እዘዝ ዋሴ 8. አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ 9. አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ 10. ቴዲ ቡናማው 11.. Girma Yeshitila ከነ ጀነራል አሳምነውግድያ ጋር በተያያዘ የተረሸኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በልዮ ሁኔታ የሰለጠኑ ጀግናዎች የአማራ ልዮ ሀይል አባላት (ብዛት850) ቁጥራቸው ያልታወቀ የኦህዴድ ፓርቲ ተቀናቃኝ ናቸው የተባሉ የአማራ የኦሮሞና የሌሎች ብሄር ወጣቶችና ጎልማሶች ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች አክቲቪስቶች ወዘተ በወለጋ በሻሸመኔ በሀረር በአርሲ በተለያዮ ግዜያት ማንነታቸው አማራ በሆኑ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በተደጋጋሚ የተፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአዲስ አበባ ከተማ የባልደራስ የአብን ወዘተ … Continue reading ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed