ማነህ ባለ ሳምንት? እኔ ነኝ የምትል የአብይ አህመድ የነገው የፖለቲካ ጭዳ
አማራ ክልል ነው ያለህው? ደመቀ መኮንን፣ ይልቃል ከፋለ፣ ጄነራል አበባው ታደሰ፣ ሰማ ጠሩነህ ወይስ ለገሰ ቱሉ ትሆን? ኦሮምያ ክልል ነህ ዘርን ከዘር ጋር ለማጨራረስ እንዲመች? አዳነች አበቤ (አዲስ አበቤዎችን ለመጨፍጨፍ እንዲመች)፣ ሽመልስ አብዲሳ? ጀዋር መሃመድ ወይስ ሌላው የአብይ አህመድ አራጋቢዎች (አማራ ላይ የዘር ማጥፋት እርምጃን ለማፋፋም)? አብይ አህመድና የኦሮሙማው ፖሊት ቢሮ!! የትኞቹ ከላይ የተጠቀሱት ጭዳዎች ናቸው በጥቁር ደብተራችሁ ላይ ተመዝግበው ያሉት? በመሰረቱ የግድያው ጠንሳሽም ሆነ አስፈፃሚ በአብይ አህመድ የሚመራ የኦሮሙማው “አማራ ጠሉ” አክራሪና ነፍሰ ገዳይ ቡድን ነው። ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድሎ ጀዋር መሃመድንና በቀለ ገርባን ለማሰር የቻለ፤ በመፈንቅለ መንግሥት ፍረጃ ባላንጣዬ ይሆናሉ ያላቸውን ጄኔራል አሳምነውንና የአማራን አመራርሮች ገድሎ ተላለኪ አሽከሮቹን ለመሾም የቻለ፣ ጄኔራል ሰአረ መኮንን … Continue reading ማነህ ባለ ሳምንት? እኔ ነኝ የምትል የአብይ አህመድ የነገው የፖለቲካ ጭዳ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed