በኦሮሚያ ክልል በጎሀ ፅዮን ከተማ የሚኖሩ በቁጥር 30 የሚሆኑ ዐማሮችና በኦነግ ሸኔ አማካኝነት መታረዳቸው ተነግሯል

“…በኦሮሚያ ክልል በጎሀ ፅዮን ከተማ የሚኖሩ በቁጥር 30 የሚሆኑ ዐማሮችና ኦርቶዶክሳውያን የሰላሌ ሸዋ ኦሮሞዎች በዐቢይ አሕመድና በሽመልስ አብዲሳ ፕላንB የዐማራና የኦርቶዶክስ ማጽጃና ማረጃ ደርጅታቸው በሆነው ኦነግ ሸኔ አማካኝነት መታረዳቸው ተነግሯል። “…ዐማሮቹ በኦነግ ከመታረዳቸው በፊት መንግሥት የግል መሣሪያ ያላቸውን በሙሉ ነጠቀ። ቀጠለና በከተማ አስተዳደሩ አማካኝነት ሰሞኑን በየታራጆቹ ቤት በራፍ ላይ የቀለም ምልክት አስቀባ። ከዚያም ትናንት ምሽት ግን የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ቀደም ሲል መንግሥት የተለየ ቀለም በቀባባቸው ዐማሮች ቤት በመዞር ሁሉንም ዐማሮች እና የኦሮሞ ኦርቶዶክሶች ለቅመው ይዘው በመውሰድ ዛሬ ሁሉንም እንዳረዷቸው ነው መረጃው የሚያመለክተው። “…ኦነግሸኔ ተብዬው ቀን ቀን ፖሊስጣቢያ ቁጭ ብሎ የሚውለው ቡድን አሁን በምሽት መጥቶ ንፁሐንን ከማረዱ በፊት በቅድሚያ የኦሮሚያ … Continue reading በኦሮሚያ ክልል በጎሀ ፅዮን ከተማ የሚኖሩ በቁጥር 30 የሚሆኑ ዐማሮችና በኦነግ ሸኔ አማካኝነት መታረዳቸው ተነግሯል