የኢትዮጵያ ልሒቃን የፖለቲካ ባህል ከእልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ ?
በሰለሞን ኃይለማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጐ ያልሆነ ተጽዕኖ እንዳሳደረና ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ ፖለቲካና ማኅበራዊ እንደዚሁም የሕዝቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ እየተሻሻለ ከመምጣት ይልቅ እየደቀቀ እየማቀቀና እየኮሰሰ እንዲሄድ ማድረጉን በማመላከት የፖለቲካ ባህላችንን ለማረቅ፤ ለማስተካከል፤ ብሎም ለመቀየር ምን ማድረግ እንደምንችል ለመወያየትነው፡፡ በተጨማሪም የፖለቲካ ባህል ለሰላም ወይንም ለግጭት ዋና መንስኤ በመሆኑ የፖለቲካ ባህላችንን ማረቅና ማስተካከል ጊዜ የሚሰጠው አይደለም፡፡ላለፉት 10 ዓመታት በተለይም ደግሞ ከለውጡ በኋላ በኢትዮጵያ ልሂቃን መካከል ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ ከዋና ዋናዎች ምክንያቶች መካከል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል አንዱ እየተደረገ ሲነሳ ይስተዋላል፡፡ ለመሆኑ የፖለቲካ ባህል ምንድነው? የፖለቲካ ባህልን መቀየር ይቻላል? ከተቻለስ በምን ፍጥነት? ሌሎች የዓለም ሀገራት የተሳሳተ … Continue reading የኢትዮጵያ ልሒቃን የፖለቲካ ባህል ከእልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ ?
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed