ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ ዋለልኝ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል እና በታዋቂው ወይዘሮ_ስሂን ትምህርት ቤት የነበረ ሲሆን እጅግ ብሩህ አእምሮ ነበረው ፣ ከወ/ሮ ስሂን ት/ቤት በዛን ማትሪክ ማለፍ እንደ ቋጥኝ መሸከም ከባድ በሆነበት ዘመን Straight A በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የገባ ፣ የአለምን ፖለቲካ ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ ፣ እጅግ ጥሩ ፀሃፊና በሳል አንባቢ ነበር ።ዋለልኝ እኮ መለስ ዜናዊን ፣ ኢብሳ ጉተማን ፣ እንድርያስ እሸቴን እና ሌሎቹንም እየኮረኮመ የፖለቲካ ፊደል ያስተማረ በወቅቱ ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በመሰብሰብ ያስተምር የነበረው ልኡል በእደማርያም ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ አበባን ለመጀመሪያ ጉዜ ተዋወቃት። … Continue reading ዋለልኝ መኮንን ማነው? – ከይርጋዓለም ታደሠ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed