አቶ ግርማ የሽጥላ ትዕዛዝ ሠጥቶ ስምንት ሠላማዊ ሠዎችን አስገድሏል “የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ
“ለአቶ ግርማ የሽጥላ የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ አቶ ግርማ ሠሞኑን ብልፅግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሠባ ላይ የአማራ ፋኖን ህግ በማስከበሩ ሂደት ውስጥ የክልሉ ብልፅግና የተጠቀመበትን የአመራር ጥበብና የተገኘውን ውጤት የማእከላዊ መንግስት የድጋፍ አቅጣጫ፣ የክልሉ አመራር ቅንጅትና መናበብ፣ ከክልል እስከ ቀበሌ ድረስ ያለው የአመረራ ቅብብሎሽና ፍሠት የህዝቡ ድጋፍና አጋርነት፣ የመረጃ ስረአቱ ፍሠትና ተአማኒነት የሁሉም መስተጋብር አማራ ክልል የማንም ጋጠ ወጥና አጉራ ዘለል አሸባሪ ቡድን መፈንጫ እንዳይሆን ማድረግ አስችሏል ብሏል። በዚህም “ክልሉን አስተማማኝ ሠላም የሠፈነበት ክልል ማድረግ ተችሏል” የሚል ሪፖርት በማቅረቡ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱ ከፍተኛ አድናቆትን አግኝቷል። ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል። አብይ አህመድ “አያችሁ አሁን አማራ … Continue reading አቶ ግርማ የሽጥላ ትዕዛዝ ሠጥቶ ስምንት ሠላማዊ ሠዎችን አስገድሏል “የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed